Jeremiah 20:14 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) እታ እተወለድኩላ መዓልቲ ርጉም እያ። እታ ኣደይ ዝወለደትኒ መዓልቲ ኣይትባረኽ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) የተ​ወ​ለ​ድ​ሁ​ባት ቀን፥ እናቴ እኔን የወ​ለ​ደ​ች​ባት ቀን የተ​ረ​ገ​መች ትሁን፤ የተ​ባ​ረ​ከ​ችም አት​ሁን።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) የተወለድሁባት ቀን የተረገመች ትሁን፤ እናቴ እኔን የወለደችባት ቀን የተባረከች አትሁን።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year የተወለድሁባት ቀን የተረገመች ትሁን! እናቴ እኔን የወለደችባት ቀን የተባረከች አትሁን!
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ታን የለቴዳ ጋላሳይ ሸቀቴዳዋ ግዶ! ታ አታ ታና የሌዳ ጋላሳይ አንጀቶፖ!
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Taani yeletteedda gallassay shek'k'etteeddawaa gido! Ta aata taana yeleedda gallassay anjjettoppo!
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Tani yelettida gallassaya qanggettidaaro gidu! Ta aayeya tana yelida gallassaya anjjettufu!
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ታኒ ዬሌቲዳ ጋላሳያ ቃንጌቲዳሮ ጊዱ! ታ ኣዬያ ታና ዬሊዳ ጋላሳያ ኣንጄቱፉ!
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ታኒ የለትዳ ጋላሳይ ባደትዳይሳ ግዶ! ታ አይያ ታና የልዳ ጋላሳይ አንጀቶፎ!
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Taani yeletida gallasay baadetidaysa gido! Ta aayiya tana yelida gallasay anjetofo!
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) የተወለድሁባት ዕለት የተረገመች ትሁን፤ እናቴ እኔን የወለደችባት ቀን አትባረክ።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 የተወለድኩበት ቀን የተረገመ ይሁን! እናቴ እኔን የወለደችበትም ዕለት የተባረከ አይሁን!
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ዝተወለድኩላ መዓልቲ ርግምቲ ትኹን፤ እታ እኖይ ንኣይ ዝወለደትላ መዓልቲ ኣይትባረኽ።
Amharic Tigrinya 2011 እተወለድኩላ መዓልቲ ርግምቲ ትኹን፡ እታ ኣደይ ንኣይ ዝወለደትላ መዓልቲ ኣይትባረኽ።