Jeremiah 20:1 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ኣብ ቤት እግዚኣብሄር ሓለቓ ኣመሓዳሪ ዝነበረ ጳሹር ወዲ ካህን ኢመር ድማ፡ ኤርምያስ ነዚ ነገር እዚ ከም እተነበየ ሰምዐ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) በእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርም ቤት የተ​ሾ​መው አለቃ የካ​ህኑ የኢ​ሜር ልጅ ጳስ​ኮር ኤር​ም​ያስ በዚህ ነገር ትን​ቢት ሲና​ገር ሰማ።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) በእግዚአብሔርም ቤት የተሾመው አለቃ የካህኑ የኢሜር ልጅ ጳስኮር ኤርምያስ በዚህ ነገር ትንቢት ሲናገር ሰማ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year በጌታም ቤት የተሾመው አለቃ፥ የኢሜር ልጅ ካህኑ ጳስኮር ኤርምያስ በዚህ ነገር ትንቢት ሲናገር ሰማ።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ሄ ዎደ መና ጎዳ ጌሻ ጎልያን ካፑዋ ግድያ፥ እሜራ ናኣ ፓሽሁራ ግያ ቄሲ፥ ኤርማስ ሀ የዎቱ ትምቢትያ ኦድሽን ስሴዳ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) He wode Med'inaa Godaa Geeshsha Golliyaan kaappuwaa gidiyaa, Imeera na'aa Paashihuura giyaa k'eesii, Ermaasi ha yewotuu timbbitiyaa odishin siseedda.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) He wode GODAA Keeththan Imere naa qeese Pashkurey Ermaasi tinbite yootishin siyidi,
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ሄ ዎዴ ጎዳ ኬን ኢሜሬ ና ቄሴ ፓሽኩሬይ ኤርማሲ ቲንቢቴ ዮቲሺን ሲዪዲ፥
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ሄ ዎደ ጎዳ ኬነ ሀላቃ ግድያ፥ እመራ ናኣ ካህንያ ጳስኮር ኤርምያስ ትንብተ ኦድሽን ስእስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) He wode Godaa keethaanne halaqa gidiya, Imera na7aa kahiniya Phaskori Ermiyaasi tinbite odishin si7is.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) በእግዚአብሔር ቤተ መቅደስ ውስጥ አለቃ የነበረው፣ የኢሜር ልጅ ካህኑ ጳስኮር እነዚህን ነገሮች ኤርምያስ እንደ ተነበየ በሰማ ጊዜ፣
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 የቤተ መቅደሱ አለቃ የሆነው የኢሜር ልጅ ፖሽሑር ይህን ስናገር በሰማ ጊዜ፥
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ኤርሚያስ እዝ ነገር እዙይ ከም ዝተነበየ ምስ ሰምዑ፥ እቲ ኣብ ቤተ መቕደስ ሓለቓ ኾይኑ ዝተሸመ ጳስኮር፥ ወዲ ኻህን ኢሜር፥ ኤርሚያስ እዝ ነገር እዙይ ክንበ እንተሎ ሰምዐ፤
Amharic Tigrinya 2011 እቲ ኣብ ቤት እግዚኣብሄር ሕልቅነት እተሸመ ጳሽሑር፡ ወዲ እቲ ኻህን ኢሜር፡ ኤርምያስ እዚ ነገር እዚ ኺንበ ኸሎ ሰምዖ።