Jeremiah 19:6 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ስለዚ እንሆ፡ እዛ ስፍራ እዚኣ ድሕሪ ደጊም ጐልጐል ምሕራድ እምበር፡ ቶፌት ወይ ጐልጐል ወዲ ሂኖም ዘይትብሃላ መዓልትታት ይመጻ እየን፡ ይብል እግዚኣብሄር።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ስለ​ዚህ እነሆ ይህ ስፍራ የእ​ርድ ሸለቆ ይባ​ላል እንጂ ቶፌት ወይም የሄ​ኖም ልጅ ሸለቆ ዳግ​መኛ የማ​ይ​ባ​ል​በት ዘመን ይመ​ጣል፥” ይላል እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) እነሆ፥ ይህ ስፍራ የእርድ ሸለቆ ይባላል እንጂ ቶፌት ወይም የሄኖም ልጅ ሸለቆ ዳግመኛ የማይባልበት ዘመን ይመጣል፥ ይላል እግዚአብሔር።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ስለዚህ፥ እነሆ፥ ይህ ስፍራ የእርድ ሸለቆ ይባላል እንጂ ቶፌት ወይም የሄኖም ልጅ ሸለቆ ዳግመኛ የማይባልበት ዘመን ይመጣል፥ ይላል ጌታ።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ሄዋ ድራዉ፥ ሀ ሳአይ ቶፌታ ዎይ ህኖማ ዛንጋራ ጌተትያዌ አቲደ፥ ሹካ ዛንጋራ ያገቲደ ጼገታና ጋላሳቱ ዪኖ ያጌ መና ጎዳይ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Hewaa diraw, ha sa'ay Toofeeta woy Hinnooma Zanggaaraa geetettiyaawe attiide, Shukaa Zanggaaraa yaagettiide s'eegettana gallassatuu yiino yaagee Med'inaa Goday.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Hessa gishshas asay ha sohoza shuka shoobba gaanaappe attiin Toofeete woykko Henoome naa shoobba gi xeygontta wodey yaana.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ሄሳ ጊሻስ ኣሳይ ሃ ሶሆዛ ሹካ ሾባ ጋናፔ ኣቲን ቶፌቴ ዎይኮ ሄኖሜ ና ሾባ ጊ ጼይጎንታ ዎዴይ ያና።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ሄሳ ግሾ፥ ሀ በሳይ ቶፈታ ዎይኮ ህኖማ ዛንጋራ ጌተተይስ አትድ፥ ሹሀ ዛንጋራ ያገትድ ፄገታና ጋላሳይ ያና።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Hessa gisho, ha bessay Toofeta woyko Hinooma Zangaara geeteteysi attidi, Shuha Zangaara yaagetidi xeegetana gallasay yaana.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ስለዚህ ሰዎች ይህን ስፍራ የዕርድ ሸለቆ እንጂ ከእንግዲህ ቶፌት ወይም የሄኖም ልጅ ሸለቆ ብለው የማይጠሩበት ዘመን ይመጣል፤” ይላል እግዚአብሔር ።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ስለዚህ ይህ ስፍራ ቶፌት ወይም የሂኖም ሸለቆ መባሉ ቀርቶ የዕርድ ሸለቆ ተብሎ የሚጠራበት ጊዜ ይመጣል።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ስለዙይ ከዓ፥ እዝ ስፍራ እዙይ ለሰ ምሕራድ እምበር፥ ቶፌት ወይ ለሰ ሂኖም ተብሂሉ ዘይስመየለን መዓልቲታት ክመፃ እየን፤ ይብል እግዚኣብሄር።
Amharic Tigrinya 2011 ስለዚ ኸኣ እንሆ፡ እዝ ስፍራ እዚ ለሰ ምሕራድ እምበር፡ ቶፌቶ ወይስ ለሰ ወዲ ሂኖም ኢሉ ዘይስመየለን መዓልትታት ኪመጻ እየን፡ ይብል እግዚኣብሄር።