Jeremiah 19:3 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) በል፡ ኣቱም ነገስታት ይሁዳን ነበርቲ የሩሳሌምን፡ ቃል እግዚኣብሄር ስምዑ! እግዚኣብሄር ጐይታ ሰራዊት፡ ኣምላኽ እስራኤል ከምዚ ይብል ኣሎ፡ እንሆ፡ ኣብዛ ቦታ እዚኣ መዓት የምጽእ ኣለኹ። ዝሰምዖ ዘበለ ኣእዛኑ ክድወል እዩ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) “የይ​ሁዳ ነገ​ሥ​ታ​ትና በኢ​የ​ሩ​ሳ​ሌም የም​ት​ኖሩ ሆይ፤ የእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርን ቃል ስሙ፤ የእ​ስ​ራ​ኤል አም​ላክ የሠ​ራ​ዊት ጌታ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር እን​ዲህ ይላል፦ እነሆ በዚህ ስፍራ ክፉ ነገ​ርን አመ​ጣ​ለሁ፤ የሰ​ማ​ውም ሰው ሁሉ ይደ​ነ​ግ​ጣል፤ ጆሮ​ዎ​ቹ​ንም ይይ​ዛል።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) እንዲህም በል። የይሁዳ ነገሥታትና በኢየሩሳሌም የምትኖሩ ሆይ፥ የእግዚአብሔርን ቃል ስሙ፤ የእስራኤል አምላክ የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል። የሰማውን ሰው ጆሮ ጭው የሚያደርግ ክፉ ነገር፥ እነሆ፥ በዚህ ስፍራ አመጣለሁ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year እንዲህም በል፦ ‘የይሁዳ ነገሥታትና በኢየሩሳሌም የምትኖሩ ሆይ! የጌታን ቃል ስሙ፤ የእስራኤል አምላክ የሠራዊት ጌታ እንዲህ ይላል፦ እነሆ፥ ክፉን ነገር በዚህ ስፍራ ማምጣቴን የሚሰማ ጆሮ ሁሉ ጭው ይልበታል።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ሀዋዳን ያጋ፤ ‘ህንተኖ ይሁዳ ካተቶ፥ ህንተኖ የሩሳላመ ካታማ አሳቶ፥ መና ጎዳ ቃላ ስስተ! ኡባፐ ዎልቃማ መና ጎዳይ፥ እስራኤልያ ጾሳይ ሀዋዳን ያጌ፤ “በእተ፥ ስስያ ኡባዉ ሀይዉ ኢትያ ፓላባ ሀ ቢታ ቦላ ታን አሀና።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Hawaadan yaaga; ‹Hinttenoo Yihudaa kaatetoo, hinttenoo Yerusaalame katamaa asatoo, Med'inaa Godaa k'aalaa sisite! Ubbaappe Wolk'k'aama Med'inaa Goday, Israa'eeliyaa S'oossay hawaadan yaagee; «Be'ite, sisiyaa ubbaw haytsaw iitiyaa palabaa ha biittaa bolla taani ahana.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) ‹Intteno Yuhuda kawoto! Yerusalaamen diza derezoo! GODAA qaala siyite! Ubbaafe Wolqqama GODAA Isra7eele Xoossay: Siyanaas hayththas iitiza miish ha biitta bolla tani ehana.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ‹ኢንቴኖ ዩሁዳ ካዎቶ! ዬሩሳላሜን ዲዛ ዴሬዞ! ጎዳ ቃላ ሲዪቴ! ኡባፌ ዎልቃማ ጎዳ ኢስራኤሌ ጾሳይ፡ ሲያናስ ሃይስ ኢቲዛ ሚሽ ሃ ቢታ ቦላ ታኒ ኤሃና።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ‘ህንተኖ፥ ይሁዳ ካዎቶ፥ ህንተኖ የሩሳላመ ካታማ አሳዉ፥ ጎዳ ቃላ ስእተ!’ ኡባፈ ዎልቃማ ጎዳይ፥ እስራኤለ ፆሳይ ሀይሳዳ ያጌስ፦ ‘ስእያ ኡባ ሀይስ ኢትያ ፓላባ ሀ ቢታ ቦላ ታ ኤሀና።’
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) ‘Hinteno, Yihuda kawoto, hinteno Yerusalaame katama asaw, Godaa qaala si7ite!’ Ubbaafe Wolqaama Goday, Isra7eele Xoossay haysada yaagees: ‘Si7iya ubbaa haythas iitiya palaba ha biitta bolla ta ehana.’
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) እንዲህም በል፤ ‘የይሁዳ ነገሥታትና በኢየሩሳሌም የምትኖሩ ሆይ፤ የእግዚአብሔርን ቃል ስሙ፤ የእስራኤል አምላክ የሰራዊት ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፤ “ለሰሚው ሁሉ ጆሮ የሚዘገንን ክፉ ነገር እነሆ በዚህ ስፍራ አመጣለሁ፤
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ‘የይሁዳ ነገሥታትና የኢየሩሳሌም ሕዝብ ሁሉ እኔ የእስራኤል አምላክ የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር የምነግራችሁን አድምጡ፤ እነሆ በጆሮው ለሚሰማው ሰው ሁሉ የሚዘገንን መቅሠፍት አመጣለሁ።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ከምዙይውን በል፦ ኣቱም ነገስታት ይሁዳን ኣብ ኢየሩሳሌም እትነብሩን፥ ቃል እግዚኣብሄር ስምዑ። ጐይታ ሰራዊት እግዚኣብሄር ኣምላኽ እስራኤል፥ ከምዙይ ይብል ኣሎ፦ እንሆ፥ ኣብዛ ስፍራ እዚኣ ንዝሰምዖ ዅሉ ኣእዛኑ ዘደምም መዓት ከውርድ እየ።
Amharic Tigrinya 2011 በልውን፡ ኣቱም ነገስታት ይሁዳን ኣብ የሩሳሌም እትነብሩን፡ ቃል እግዚኣብሄር ስምዑ። እግዚኣብሄር፡ ጐይታ ሰራዊት ኣምላኽ እስራኤል፡ ከምዚ ይብል ኣሎ፡ እንሆ፡ ኣብዚ ስፍራ እዚ ንዝሰምዖ ዘበለ ዂሉ ኣእዛኑ ዚጸመሉ መዓት ከውርድ እየ።