Jeremiah 18:13 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ስለዚ እግዚኣብሄር ከምዚ ይብል፡ ኣብቶም ከምዚ ዝበለ ነገር ዝሰምዑ ኣህዛብ ለምኑ፡ ድንግል እስራኤል ኣዝዩ ፍንፉን ነገር ገበረት። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ስለዚህ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፥ “የእስራኤል ድንግል ያደረገችውን በጣም የሚያስደነግጠውን ነገር የሚሰሙት እንዳለ አሕዛብን ጠይቁ።” |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ስለዚህ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል። በአሕዛብ መካከል። እንዲህ ያለ ነገር ማን ሰምቶአል? ብላችሁ ጠይቁ። የእስራኤል ድንግል በጣም የሚያስደነግጠውን ነገር አድርጋለች። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | “ስለዚህ ጌታ እንዲህ ይላል፦ በአሕዛብ መካከል፦ እንዲህ ያለ ነገር ማን ሰምቶአል? ብላችሁ ጠይቁ። የእስራኤል ድንግል በጣም የሚያስደነግጠውን ነገር አድርጋለች። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ሄዋ ድራዉ፥ መና ጎዳይ ሀዋዳን ያጌ፤ “ሀዋ ማላባ ስስ ኤሪቴ? ያጊደ አነ ካዉተቱዋ ግዶን ላልእተ። ወዶራታ እስራኤልያ ሎይ ሸነይያዋ ኦዱ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Hewaa diraw, Med'inaa Goday hawaadan yaagee; «Hawaa malabaa sisi eriitee? yaagiide ane kawutetsatuwaa giddon lal"ite. Wodoratta Israa'eeliyaa loytsi sheneyiyaawaa ootsaaddu. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Hessa gishshas GODAY, «Ane kawoteththata, ‹Hayssa mala miishshi intte giddon seetetti erizee?› gi oychchite. Geela7oya Isra7eeley harassiza iita miish ooththadus. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ሄሳ ጊሻስ ጎዳይ፥ «ኣኔ ካዎቴታ፥ ‹ሃይሳ ማላ ሚሺ ኢንቴ ጊዶን ሴቴቲ ኤሪዜ?› ጊ ኦይቺቴ። ጌላኦያ ኢስራኤሌይ ሃራሲዛ ኢታ ሚሽ ኦዱስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ሄሳ ግሾ፥ “ጎዳይ፥ ‘ሀይሳ መላባ ስእ ኤሬቲ?’ ያግድ ካዎተታ ኦይችተ። ጌላኦ ግድዳ እስራኤለይ ዳሮ ሻትያባ ኦሱ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Hessa gisho, “Goday, ‘Haysa melaba si7i ereetii?’ yaagidi kawotethata oychite. Geela7o gidida Isra7eeley daro shaatiyaba oothasu. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ስለዚህ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፤ “እስቲ አሕዛብን፣ ‘እንዲህ ዐይነት ነገር በመካከላችሁ ተሰምቶ ያውቃል?’ ብላችሁ ጠይቁ። ድንግሊቱ እስራኤል፣ እጅግ ክፉ ነገር አድርጋለች። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ስለዚህ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ “ይህን የመሰለ ነገር በሕዝቦች መካከል ተሰምቶ እንደ ሆነ ጠይቁ፤ የተለዩ የእስራኤል ሕዝብ በጣም አጸያፊ የሆነ ነገር አድርገዋል። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | እግዚኣብሄር ከምዙይ ይብል ኣሎ፦ “ከምዙይ ዝበለ ነገር ዘስምዐ እንተ ሃልዩ፥ እስኪ ኣብ ማእኸል ኣህዛብ ጠይቑ። እታ ድንግል እስራኤል፥ የመና ኽፉእ ነገር ገይራ እያ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ስለዚ እግዚኣብሄር ከምዚ ይብል ኣሎ፡ እስከ ኸምዚ ዘመሰለ ዝሰምዔ እንተሎስ፡ ኣብ ማእከል ኣህዛብ ሕተቱ፡ እታ ድንግል እስራኤል ኣዝዩ ገዚፍ ጉድ ገይራ ኣላ። |