Jeremiah 18:11 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ኪድ ሕጂ ንሰብ ይሁዳን ንነበርቲ የሩሳሌምን ተዛረቦም፡ እግዚኣብሄር ከምዚ ይብል። እንሆ ኣነ ኣብ ልዕሌኹም ክፍኣት እሓስብ ኣለኹ፡ ኣብ ልዕሌኹም ድማ ውጥን እሓስብ ኣለኹ። ነፍሲ ወከፍ ካብ ግጉይ መገዱ ተመሊስካ መገድኻን ተግባርካን ጽቡቕ ግበሮ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | አሁን እንግዲህ ለይሁዳ ሰዎችና በኢየሩሳሌም ለሚኖሩ፦ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፥ “እነሆ ክፉ ነገር እፈጥርባችኋለሁ፤ ምክርንም እመክርባችኋለሁ፤ አሁንም ሁላችሁ ከክፉ መንገዳችሁ ተመለሱ፤ መንገዳችሁንና ሥራችሁንም አቅኑ ብለህ ተናገራቸው።” |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | አሁን እንግዲህ ለይሁዳ ሰዎችና በኢየሩሳሌም ለሚቀመጡ። እግዚአብሔር እንዲህ ይላል። እነሆ፥ ክፉ ነገር እፈጥርባችኋለሁ፥ አሳብንም አስብባችኋለሁ፤ አሁንም ሁላችሁ ከክፉ መንገዳችሁ ተመለሱ፥ መንገዳችሁንና ሥራችሁንም አቅኑ ብለህ ተናገራቸው። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | አሁን እንግዲህ ለይሁዳ ሰዎችና በኢየሩሳሌም ለሚቀመጡ፦ ‘ጌታ እንዲህ ይላል፦ እነሆ፥ ክፉ ነገር እፈጥርባችኋለሁ፥ አሳብንም አስብባችኋለሁ፤ አሁንም ሁላችሁ ከክፉ መንገዳችሁ ተመለሱ፥ መንገዳችሁንና ሥራችሁንም አስተካክሉ’ ብለህ ተናገራቸው። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | “ሄዋ ድራዉ፥ ሀእ ይሁዳ አሳቶነ የሩሳላመን ደእያዋንቱ ሀዋዳን ያጋ፤ መና ጎዳይ ያጌ፤ በእተ፥ ታን ህንተ ቦላ ኢታባ መይነ ሀልቻድ። ህንተ ኡባይካ ህንተ ኢታ ኦግያፐ ስምተ፤ ህንተ ኦግያነ ህንተ ኦሱዋ ላምተ ያጌ ያጋ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | «Hewaa diraw, ha"i Yihudaa asatoonne Yerusaalamen de'iyaawanttu hawaadan yaaga; Med'inaa Goday yaagee; Be'ite, taani hintte bolla iitabaa med'd'aynne halchchaad. Hintte ubbaykka hintte iita ogiyaappe simmite; hintte ogiyaanne hintte oosuwaa laammite yaagee yaaga. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | GODAY, «Hessa gishshas, Ermaasa ha7i Yuhuda asatassinne Yerusalaamen dizaytas baada, ‹Hekko tani intte bolla bash giigso bolla days; intte bolla iita miish medhdhashe days; hessa gishshas intte ubbayka intte biza iita ogeppe simmite; intte ogenne intte ooso suurisite› ga yoota. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ጎዳይ፥ «ሄሳ ጊሻስ፥ ኤርማሳ ሃኢ ዩሁዳ ኣሳታሲኔ ዬሩሳላሜን ዲዛይታስ ባዳ፥ ‹ሄኮ ታኒ ኢንቴ ቦላ ባሽ ጊጊሶ ቦላ ዳይስ፤ ኢንቴ ቦላ ኢታ ሚሽ ሜሼ ዳይስ፤ ሄሳ ጊሻስ ኢንቴ ኡባይካ ኢንቴ ቢዛ ኢታ ኦጌፔ ሲሚቴ፤ ኢንቴ ኦጌኔ ኢንቴ ኦሶ ሱሪሲቴ› ጋ ዮታ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | “ሄሳ ግሾ፥ ይሁዳ አሳስነ የሩሳላመን ደእያ አሳስ ሀይሳዳ ያጋ። ታኒ ህንተዉ ዮ ጊግሳይስነ ኢታባ ሀልቻይስ። ህንተ ኡባይ ህንተ ኢታ ኦግያፐ ስምተ፤ ህንተ ኦግያነ ህንተ ኦሱዋ ላምተ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | “Hessa gisho, Yihuda asaasinne Yerusalaamen de7iya asaas haysada yaaga. Taani hintew dhayo giigisaysinne iitabaa halchayis. Hinte ubbay hinte iita ogiyape simmite; hinte ogiyanne hinte oosuwa laammite. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | “አሁንም እንግዲህ ለይሁዳ ሕዝብና በኢየሩሳሌም ለሚኖሩ እንዲህ በላቸው፤ ‘ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፤ “እነሆ፤ ጥፋትን እያዘጋጀሁላችሁ ነው፤ ክፋትንም እየጠነሰስሁላችሁ ነው። ስለዚህ ሁላችሁ ከክፉ መንገዳችሁ ተመለሱ፤ መንገዳችሁንና ተግባራችሁን አቅኑ።” ’ |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ስለዚህም እኔ እነርሱን ለመቅጣት በእነርሱ ላይ ክፉ ነገር የማደርግ መሆኔን ለይሁዳና ለኢየሩሳሌም ሕዝብ ንገራቸው፤ ኃጢአት መሥራትን እንዲተዉና አካሄዳቸውንና አሠራራቸውን ሁሉ እንዲለውጡ ምከራቸው። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | እምበኣር ሕዚ እውን ንሰብ ይሁዳን ነቶም ኣብ ኢየሩሳሌም ዝነብሩን፥ እግዚኣብሄር ከምዙይ ይብል፦ እንሆ ጥፍኣት እናዳለኹልኩም እየ፤ ክቐፅዐኩም ከዓ ኽፉእ እሓስበልኩም ኣለኹሞ፥ ካብ ክፉእ መንገድኹም ተመለሱ፤ መንገድኹምን ግብርኹምን ኣመዓራርዩ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | እምበኣርሲ ንሰብ ይሁዳን ነቶም ኣብ የሩሳሌም ዚነብሩን፡ እግዚኣብሄር ከምዚ ይብል ኣሎ፡ ኢልካ ተዛረቦም፡ እንሆ፡ ሕሰም ኤዳልወልኩም፡ ንጒድኣትኩም ከኣ ሓሳብ እሕልን ኣሎኹ። ስለዚ ነፍሲ ወከፍ ካብ መገዲ እከዩ ይመለስ፡ መገድኹምን ግብርኹምን ከኣ ኣጠቅዉ። |