Jeremiah 17:25 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ሽዑ ኣብ ዝፋን ዳዊት ተቐሚጦም ዘለዉ ነገስታትን መሳፍንትን ኣብ ሰረገላታትን ኣፍራስን ዝጋልቡ፡ ንሳቶምን መሳፍንቶምን ሰብ ይሁዳን ነበርቲ የሩሳሌምን ናብ ደጌታት እዛ ኸተማ እዚኣ ክኣትዉ እዮም። እዛ ከተማ እዚኣ ድማ ንዘለኣለም ክትጸንሕ እያ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | በዳዊት ዙፋን ላይ የሚቀመጡ ነገሥታትና መሳፍንት በሰረገሎችና በፈረሶች ላይ እየተቀመጡ በዚህች ከተማ በሮች ይገባሉ፤ እነርሱና አለቆቻቸው የይሁዳም ሰዎች፥ በኢየሩሳሌምም የሚቀመጡ ይገባሉ፤ ይህችም ከተማ ለዘለዓለም የሰው መኖሪያ ትሆናለች። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | በዳዊት ዙፋን ላይ የሚቀመጡ ነገሥታትና መሳፍንት በሰረገሎችና በፈረሶች ላይ እየተቀመጡ በዚህች ከተማ በሮች ይገባሉ፤ እነርሱና መሳፍንቶቻቸው የይሁዳም ሰዎች በኢየሩሳሌምም የሚቀመጡ ይገባሉ፥ ይህችም ከተማ ለዘላለም የሰው መኖሪያ ትሆናለች። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | በዳዊት ዙፋን ላይ የሚቀመጡ ነገሥታትና መሳፍንት፥ በሰረገሎችና በፈረሶች ላይ እየተቀመጡ በዚህች ከተማ በሮች ይገባሉ፤ እነርሱና መሳፍንቶቻቸው የይሁዳም ሰዎች በኢየሩሳሌምም የሚቀመጡ ይገባሉ፥ ይህችም ከተማ ለዘለዓለም የሰው መኖሪያ ትሆናለች። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ዳዊታ ካተቱዋ አራታን ኡትያ ካተቱ ባረንቱ ሞድያዋንቱና ፓራቱዋነ ፓራ ጋረቱዋ ቶጊደ፥ ሄ ፐንገቱዋና ገላና። ኡንቱንቱ ይሁዳ አሳናነ የሩሳላመ ካታማን ደእያ አሳና ገላና፤ ሀ ካታማይ መናዉ አሳይ ደእያ ካታማ ግዳናዋ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Daawita kaatetuwaa araatan uttiyaa kaatetuu barenttu mooddiyaawanttunna paratuwaanne paraa gaaretuwaa toggiide, he penggetuwaanna gelana. Unttunttu Yihudaa asaananne Yerusaalame kataman de'iyaa asaana gelana; ha katamay med'inaw Asay de'iyaa katamaa gidanawaa. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Dawite kawoteththa araatan uttiza kawotinne istta shuumeti ha katamay pengera gelana; istti ba parataninne ba para-gaareta bolla uttidi Yuhuda asaynne Yerusalaame asay azhabiin yaana; ha katamaya mernaas asi diza katama gidana. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ዳዊቴ ካዎቴ ኣራታን ኡቲዛ ካዎቲኔ ኢስታ ሹሜቲ ሃ ካታማይ ፔንጌራ ጌላና፤ ኢስቲ ባ ፓራታኒኔ ባ ፓራ-ጋሬታ ቦላ ኡቲዲ ዩሁዳ ኣሳይኔ ዬሩሳላሜ ኣሳይ ኣዣቢን ያና፤ ሃ ካታማያ ሜርናስ ኣሲ ዲዛ ካታማ ጊዳና። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ዳዊታ አራታን ኡትያ ካዎት ባንታ ሞርናታራ ፓራታነ ፓራ ጋረታ ቶግድ፥ ሀ ፐንገታራ ገላና። ኤንቲ ይሁዳ አሳራነ የሩሳላመ ካታማን ደእያ አሳራ ገላና፤ ሀ ካታማይ መርናዉ አስ ደእያ ካታማ ግዳና። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Dawita araatan uttiya kawoti banta moorinnatara paratanne para gaareta toggidi, ha pengetara gelana. Enti Yihuda asaaranne Yerusalaame kataman de7iya asaara gelana; ha katamay merinaw asi de7iya katama gidana. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | በዳዊት ዙፋን ላይ የሚቀመጡ ነገሥታትና መኳንንታቸው በዚህች ከተማ በሮች ይገባሉ፤ በፈረሶችና በሠረገሎች ተቀምጠው በይሁዳ ሰዎችና በኢየሩሳሌም ነዋሪዎች ታጅበው ይመጣሉ፤ ይህችም ከተማ ለዘላለም የሰው መኖሪያ ትሆናለች። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | በዳዊት ዙፋን ላይ የተቀመጡ ነገሥታት ከባለ ሥልጣኖቻቸው ጋር በኢየሩሳሌም በሮች ይገባሉ፤ እነርሱም ከይሁዳና ከኢየሩሳሌም ሕዝብ ጋር በአንድነት ሆነው በፈረሶችና በሠረገሎች ላይ ይቀመጣሉ፤ የኢየሩሳሌም ከተማ ሁልጊዜ በሕዝብ የተሞላች ትሆናለች። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ሽዑ እቶም ኣብ ዙፋን ዳዊት ዝቕመጡ ነገስታትን ኣሕሉቕን፥ ብሰረገላታትን ኣፍራስን ብበርታት እዛ ኸተማ እዚኣ ኽኣትዉ እዮም። ንሳቶምን መሳፍንቶምን፥ ሰብ ይሁዳን ኣብ ኢየሩሳሌም ዝነብሩንውን ክኣትዉ እዮም። እዛ ኸተማ እዚኣውን ንዘለኣለም መንበሪ ሰብ ክትከውን እያ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ሽዑ እቶም ኣብ ዝፋን ዳዊት ዚቕመጡ ነገስታትን መሳፍንትን፡ ብሰረገላታትን በፍራስን፡ መሳፍንቶምን ሰብ ይሁዳን ኣብ የሩሳሌም ዚነብሩን ብደጌታት እዛ ኸተማ እዚኣ ኺኣትዉ እዮም። እዛ ኸተማ እዚኣ ንዘለኣለም ዚነብሩላ ኽትከውን እያ። |