Jeremiah 17:21 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | እግዚኣብሄር ከምዚ ይብል ኣሎ፡ ንርእስኹም ተጠንቀቑ፡ ብመዓልቲ ሰንበት ከኣ ጾር ኣይትስከሙ፡ ብደጌታት ኢየሩሳሌምውን ኣይትእቶዎ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፥ “ራሳችሁን ጠብቁ፥ በሰንበትም ቀን ምንም ሸክም አትሸከሙ፤ በኢየሩሳሌምም በሮች አታግቡ፤ |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | እግዚአብሔር እንዲህ ይላል። ለራሳችሁ ተጠንቀቁ፥ በሰንበትም ቀን ሸክም አትሸከሙ፥ በኢየሩሳሌምም በሮች አታግቡ፥ |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ጌታ እንዲህ ይላል፦ ለራሳችሁ ተጠንቀቁ፥ በሰንበትም ቀን ሸክም አትሸከሙ፥ በኢየሩሳሌምም በሮች አታስገቡ፥ |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | መና ጎዳይ ሀዋዳን ያጌ፤ “ሳምባታ ጋላሳን ቶኩዋ ቶከና ማላነ አያነ ቶኪደ፥ የሩሳላመ ፐንግያና ገለና ማላ፥ ህንተዉ ናገትተ! |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Med'inaa Goday hawaadan yaagee; «Sambbata gallassan tookuwaa tookkenna malanne ayaanne tookkiide, Yerusaalame penggiyaanna gelenna mala, hinttew naagettite! |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | GODAY taas, «Sambata gallas tooho tookkidi Yerusalaame pengetara gelontta mala inttes naagettite! |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ጎዳይ ታስ፥ «ሳምባታ ጋላስ ቶሆ ቶኪዲ ዬሩሳላሜ ፔንጌታራ ጌሎንታ ማላ ኢንቴስ ናጌቲቴ! |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ሳምባታ ጋላስ ቶሆ ቶክድ የሩሳላመ ፐንግያራ ገሎና መላ ናገትተ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Sambaata gallas tooho tookidi Yerusalaame pengiyara gelonna mela naagetite. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፤ “በሰንበት ቀን ሸክም ተሸክማችሁ በኢየሩሳሌም በሮች እንዳታስገቡ ለራሳችሁ ተጠንቀቁ። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ሕይወታችሁን ለማዳን እኔ የምሰጣችሁን ማስጠንቀቂያ ጠብቁ፤ ስለዚህ በሰንበት ቀን ምንም ዐይነት ሸክም ተሸክማችሁ በኢየሩሳሌም ቅጽር በሮች አትግቡ። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | እግዚኣብሄር ከምዙይ ይብል ኣሎ፦ ብመዓልቲ ሰንበት ፆር ኣይትፁሩ፤ ፆር ፆይርኩምውን ብበርታት ኢየሩሳሌም ከይትኣትዉ ንባዕልኻትኩም ተጠንቀቑ፤ |
| Amharic Tigrinya 2011 | እግዚኣብሄር ከምዚ ይብል ኣሎ፡ ነፍስኹም ሐልዉ፡ ብመዓልቲ ሰንበት ጾር ኣይትጹሩ፡ ብደጌታት የሩሳሌምውን ኣይተእትዉ፡ |