Jeremiah 17:19 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) እግዚኣብሄር ከምዚ በለኒ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር እን​ዲህ ይለ​ኛል፥ “ሂድ፤ የይ​ሁ​ዳም ነገ​ሥ​ታት በሚ​ገ​ቡ​በ​ትና በሚ​ወ​ጡ​በት በሕ​ዝ​ብህ ልጆች በር በኢ​የ​ሩ​ሳ​ሌ​ምም በሮች ሁሉ ቁም።”
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) እግዚአብሔር እንዲህ ይለኛል። ሂድ፥ የይሁዳም ነገሥታት በሚገቡበትና በሚወጡበት በሕዝቡ ልጆች በር በኢየሩሳሌምም በሮች ሁሉ ቁም፤
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ጌታ እንዲህ ይለኛል፦ “ሂድ፥ የይሁዳም ነገሥታት በሚገቡበትና በሚወጡበት በሕዝቡ ልጆች በር፥ በኢየሩሳሌምም በሮች ሁሉ ቁም፤
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year መና ጎዳይ ታና ሀዋዳን ያጌዳ፤ “ባ፥ ይሁዳ ካተቱ ካታማ ገልያነ ከስያ አሳይ ገልያ ፐንግያንነ ሀራ የሩሳላመ ፐንገቱዋ ኡባን ባደ ኤቃ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Med'inaa Goday taana hawaadan yaageedda; «Ba, Yihudaa kaatetuu katamaa geliyaanne kesiyaa Asay geliyaa penggiyaaninne hara Yerusaalame penggetuwaa ubbaan baade ek'k'a.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) GODAY tana, «Yuhuda kawoti katama gelizaasoninne kezizaaso deraa pengeninne hara Yerusalaame pengeta ubbaan baada eqqa.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ጎዳይ ታና፥ «ዩሁዳ ካዎቲ ካታማ ጌሊዛሶኒኔ ኬዚዛሶ ዴራ ፔንጌኒኔ ሃራ ዬሩሳላሜ ፔንጌታ ኡባን ባዳ ኤቃ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ጎዳይ ታኮ፥ “ኮይሮ ባዳ ይሁዳ ካዎት ካታማ ገልያነ ከይያ፥ አሳይ ገልያ ፐንግያንነ ሀራ የሩሳላመ ፐንገታ ኡባን ኤቃ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Goday taako, “Koyro bada Yihuda kawoti katamaa geliyanne keyiya, asay geliya pengiyaninne hara Yerusalaame pengeta ubban eqa.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) እግዚአብሔር እንዲህ አለኝ፤ “ሄደህ የይሁዳ ነገሥታት በሚገቡበትና በሚወጡበት በሕዝቡ በር በሌሎቹም የኢየሩሳሌም በሮች ሁሉ ቁም፤
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 እግዚአብሔር እንዲህ አለኝ፦ “የይሁዳ ንጉሥ ከከተማይቱ በሚወጣበትና በሚገባበት ወደ ሕዝቡ ቅጽር በር እንዲሁም በኢየሩሳሌም ወደሚገኙት ወደ ሌሎቹም ቅጽር በሮች ሄደህ ቁም፤
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year እግዚኣብሄር ከምዙይ በለኒ፤ “ኣብታ ነገስታት ይሁዳ ዝኣትዉላን ዝወፁላን፥ በሪ ደቂ ህዝቢ እትብሃል በርን፥ ኣብ ኵለን በርታት ኢየሩሳሌምን ቁም፤
Amharic Tigrinya 2011 እግዚኣብሄር ከምዚ በለኒ፡ ኣብተን ነገስታት ይሁዳ ዚኣትውለንን ዚወጹለንን ደጌታት ደቂ ህዝብን ኣብ ኲለን ደጌታት የሩሳሌምን ኬድካ ቑም እሞ፡