Jeremiah 16:14 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ስለዚ እንሆ፡ ደጊም ዘይብሃል መዓልትታት ይመጽእ ኣሎ፡ ይብል እግዚኣብሄር፡ ከምቲ ንደቂ እስራኤል ካብ ምድሪ ግብጺ ዘደየበ እግዚኣብሄር ህያው።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ስለ​ዚህ እነሆ፥ “የእ​ስ​ራ​ኤ​ልን ልጆች ከግ​ብፅ ምድር ያወጣ ሕያው እግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርን! ዳግ​መኛ የማ​ይ​ባ​ል​በት ዘመን ይመ​ጣል፥” ይላል እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር፤
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ስለዚህ፥ እነሆ። የእስራኤልን ልጆች ከግብጽ ምድር ያወጣ ሕያው እግዚአብሔርን! ዳግመኛ የማይባልበት ዘመን ይመጣል፥ ይላል እግዚአብሔር፤
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year “ስለዚህ፥ እነሆ፦ ‘የእስራኤልን ልጆች ከግብጽ ምድር ያወጣ በሕያው ጌታ እምላለሁ!’ ተብሎ ዳግመኛ የማይባልበት ዘመን ይመጣል፥ ይላል ጌታ፤
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year መና ጎዳይ ሀዋዳን ያጌ፤ “ ‘እስራኤልያ አሳ ግብጼ ቢታፐ ከሴዳ መና ጎዳይ ኤሮ’ ያጊደ ጫቀና ዎዲ ያና።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Med'inaa Goday hawaadan yaagee; « ‹Israa'eeliyaa asaa Gibs'e biittaappe kesseedda Med'inaa Goday ero› yaagiide c'aak'k'enna wodii yaana.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) GODAY, «Hessa gishshas asay, ‹Isra7eele asaa Gibxe biittafe kessida GODAY beyiin› giidi caaqqontta wodey yaana.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ጎዳይ፥ «ሄሳ ጊሻስ ኣሳይ፥ ‹ኢስራኤሌ ኣሳ ጊብጼ ቢታፌ ኬሲዳ ጎዳይ ቤዪን› ጊዲ ጫቆንታ ዎዴይ ያና።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) አሳይ፥ “እስራኤለ አሳ ግብፀ ቢታፈ ከስዳ ጎዳይ ኤርያ መላ” ያግድ ጫቆና ዎደይ ያና።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Asay, “Isra7eele asaa Gibxe biittafe kessida Goday eriya mela” yaagidi caaqonna wodey yaana.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) “ስለዚህ ሰዎች፣ ‘እስራኤላውያንን ከግብፅ ምድር ያወጣ ሕያው እግዚአብሔርን ’ ብለው ከእንግዲህ የማይምሉበት ዘመን ይመጣል” ይላል እግዚአብሔር ፤
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ “ ‘የእስራኤልን ሕዝብ ከግብጽ ያወጣ ሕያው እግዚአብሔርን’ ብለው የማይምሉበት ጊዜ ይመጣል፤
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ስለዙይ “እንሆ ‘እቲ ንደቂ እስራኤል ካብ ሃገር ግብፂ ዘውፅአ እግዚኣብሄር ህያው እዩ’ ዘይበሃለሉ ዘመን ክመፅእ እዩ።
Amharic Tigrinya 2011 ስለዚ እንሆ፡ እቲ ንደቂ እስራኤል ካብ ሃገር ግብጺ ዘውጽኤ እግዚኣብሄር ህያው እዩ፡ ዘይበሀለሉ ዘመን፡