Jeremiah 16:11 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ሽዑ ንስኻትኩም በሎም፦ ኣቦታትኩም ሓዲጎምኒ፡ ይብል እግዚኣብሄር፡ ደድሕሪ ካልኦት ኣማልኽቲ ስለ ዚመላለሱ፡ ስለ ዘገልገሉዎምን ሰገደሎምን ሓዲጎምኒን ሕገይ ስለ ዘይሓለዉን፡ ይብል እግዚኣብሄር። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | አንተ እንዲህ ትላቸዋለህ፦ አባቶቻችሁ እኔን ስለ ተዉ ነው፥ ይላል እግዚአብሔር፤ ሌሎችንም አማልክት ተከተሉ፤ አመለኩአቸውም፤ ሰገዱላቸውም፤ እነርሱም ትተውኛል፤ ሕጌንም አልጠበቁም፤ |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | አንተ እንዲህ ትላቸዋለህ። አባቶቻችሁ እኔን ስለ ተው ነው፥ ይላል እግዚአብሔር፥ ሌሎችንም አማልክት ተከተሉ አመለኩአቸውም ሰገዱላቸውም፥ እነርሱም ትተውኛል፥ ሕጌንም አልጠበቁም፤ እናንተም ከአባቶቻችሁ ይልቅ ክፉ አድርጋችኋል፤ እነሆም፥ ሁላችሁ እንደ ክፉ ልባችሁ እልከኝነት ሄዳችኋል እኔንም አልሰማችሁም። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | አንተም እንዲህ ትላቸዋለህ፦ ‘አባቶቻችሁ እኔን ስለ ተው ነው፥ ይላል ጌታ፥ ሌሎችንም አማልክት ተከተሉ አገለገሉአቸውም ሰገዱላቸውም፥ እነርሱም ትተውኛል፥ ሕጌንም አልጠበቁም፤ |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ሄ ዎደ ኔን ኡንቱንቶ ያጋ፤ ‘ “ታን መና ጎዳይ ሀዋ ኦዳዌ ካሰ ህንተ አዎቱ ታና አጌዳ ድራሳ፥ ኡንቱንቱ ሀራ ጾሳቱዋ ካሌዳ ድራሳ፥ ኡንቱንቶ ኦዳነ ጎይኔዳ ድራሳ፥ ታና አጌዳነ ታ ህግያ ናገናን እጼዳ ድራሳነ |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | He wode neeni unttunttoo yaaga; ‹ «Taani Med'inaa Goday hawaa ootseeddawe kase hintte aawotuu taana aggeeda diraassa, unttunttu hara s'oossatuwaa kaalleedda diraassa, unttunttoo ootseeddanne goyinneedda diraassa, taana aggeedanne ta higgiyaa naagennan is's'eedda diraassanne |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | He wode neni isttas, ‹Kase intte aawati tana aggida gishshassa, istti eeqa xoossata kaallidi isttas ooththida gishshassinne goynnida gishshassa; tana aggi baqatidi ta wogaa naagontta ixxida gishshassa; |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ሄ ዎዴ ኔኒ ኢስታስ፥ ‹ካሴ ኢንቴ ኣዋቲ ታና ኣጊዳ ጊሻሳ፥ ኢስቲ ኤቃ ጾሳታ ካሊዲ ኢስታስ ኦዳ ጊሻሲኔ ጎይኒዳ ጊሻሳ፤ ታና ኣጊ ባቃቲዲ ታ ዎጋ ናጎንታ ኢጺዳ ጊሻሳ፤ |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ሄ ዎደ ነ ኤንታኮ፤ “ህንተ አዋት ታና አግዳ ግሾሳ፥ ኤንቲ ሀራ ፆሳታ ካልዳ ግሾሳ፥ ኤንታዉ ኦዳነ ጎይንዳ ግሾሳ፥ ታና አግድ ታ ህግያ ናጎና እፅዳ ግሾሳ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | He wode ne entako; “Hinte aawati tana aggida gishosa, enti hara xoossata kaallida gishosa, entaw oothidanne goyinnida gishosa, tana aggidi ta higgiya naagonna ixida gishosa. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | እንዲህ ትላቸዋለህ፤ ‘አባቶቻችሁ እኔን ስለ ተዉኝ ነው’ ይላል እግዚአብሔር ፤ ‘ሌሎችን አማልክት በመከተል፣ ስላገለገሏቸውና ስላመለኳቸው ነው፤ ትተውኝ ኰበለሉ፤ ሕጌንም አልጠበቁም። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | በዚያን ጊዜ እግዚአብሔር እንዲህ ይላችኋል በላቸው፦ ‘የቀድሞ አባቶቻችሁ ከእኔ ተለይተው የሐሰት አማልክትን በማምለክ አገለገሉ፤ እኔን ተዉኝ፤ ሕጌንም አልፈጸሙም። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ንስኻውን ከምዙይ ክትብሎም ኢኻ፦ ኣቦታትኩም ስለ ዝሓደጉኒ እዩ፤ ንኻልኦት ኣማልኽቲ ስለ ዝሰዓቡን ዘገልገሉን ዝሰገዱን፥ ንኣይ ስለ ዝሓደጉኒ፥ ሕገይ ድማ ስለ ዘይሓለዉ፥ |
| Amharic Tigrinya 2011 | ንስኻውን ክትብሎም ኢኻ፡ እግዚኣብሄር ከምዚ ይብል ኣሎ፡ ኣቦታትኩም ስለ ዝሐደጉኒ፡ ንኻልኦት ኣማልኽቲ ስለ ዝሰዐቡን ዘገልገሉን ዝሰገዱን፡ ንኣይ ስለ ዝሐደጉኒ፡ ሕገይ ድማ ስለ ዘይሐለው፡ |