Jeremiah 15:9 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | እታ ሸውዓተ ዝወለደት ትሃስስ። ነቲ መንፈስ ኣሕሊፋቶ፤ ጸሓያ ገና መዓልቲ እናሃለወት ዓረበት፤ ሓፊራ ደው ኢላ ሓፊራ ድማ ደው በለት፤ ነቶም ዝተረፉ ድማ ኣብ ቅድሚ ጸላእቶም ንሰይፊ ከረክቦም እየ፡ ይብል እግዚኣብሄር። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ሰባት የወለደች ባዶ ቀረች፤ ነፍስዋም ተጨንቃለች፤ በቀትር ጊዜ ፀሐይዋ ገብታባታለች፤ አፍራለች፤ ተዋርዳማለች፤ የተረፉትንም በጠላቶቻቸው ፊት ለሰይፍ አሳልፌ እሰጣለሁ፥” ይላል እግዚአብሔር። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ሰባት የወለደች ደክማለች፥ ነፍስዋንም አውጥታለች፤ ቀን ገና ሳለ ፀሐይዋ ገብታባታለች፤ አፍራለች ተዋርዳማለች፤ የተረፉትንም በጠላቶቻቸው ፊት ለሰይፍ አሳልፌ እሰጣለሁ። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ሰባት የወለደች ደክማለች፥ ነፍስዋንም አውጥታለች፤ ቀን ገና ሳለ ፀሐይዋ ገብታባታለች፤ አፍራለች ተዋርዳለችም፤ የተረፉትንም በጠላቶቻቸው ፊት ለሰይፍ አሳልፌ እሰጣለሁ፥ ይላል ጌታ።” |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ላፑን ናናቱ ሀይቄዳ አታ ሸምፑዋ ላባናዱ። እዝዉ ጋላሳይ ቃሜዳ፤ አ ካዉሻዱነ ዬላታዱ። ብሮ ፓጻ ደእያዋንታካ ታን ኡንቱንቱ ሞርከቱዋ ስንን ማሻን ሲፍሳድ። ታን መና ጎዳይ ሀዋ ኦዳድ” ያጌ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Laappun naanatuu hayk'k'eedda aata shemppuwaa labbanaaddu. Iziw gallassay k'ammeedda; Aa kawushshaaddunne yeellataaddu. Biro pas'a de'iyaawanttakka taani unttunttu morkkatuwaa sintsan mashshaan siifissaad. Taani Med'inaa Goday hawaa odaad» yaagee. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Laappun nayti hayqqida aaya dagaman daaburana; peenora dhayana izis gallassay qammana; iza yeellatananne kawuyana; attidaytakka morkketa mashshas aaththa immana» gees GODAY. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ላፑን ናይቲ ሃይቂዳ ኣያ ዳጋማን ዳቡራና፤ ፔኖራ ያና ኢዚስ ጋላሳይ ቃማና፤ ኢዛ ዬላታናኔ ካዉያና፤ ኣቲዳይታካ ሞርኬታ ማሻስ ኣ ኢማና» ጌስ ጎዳይ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ላፑን ናይት ሀይቅዳ አይያ ሸምፓናዉ ፆነታዳ ዳቡራሱ። እዉ ጋላስ ቃምስ፤ እያ ካዉያሱነ ዬላታሱ። ፓፃ አትዳይሳታ ኤንታ ሞርከታ ስንን ማሻን ዉርሳና” ያጌስ ጎዳይ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Laapun nayti hayqida aayiya shempanaw xoonetada daaburasu. Iwu gallasi qammis; iya kawuyasunne yeellatasu. Paxa attidaysata enta morketa sinthan mashshan wursana” yaagees Goday. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | የሰባቶቹ እናት ትዝለፈለፋለች፤ ትንፋሿም ይጠፋል፤ ገና ቀን ሳለ ፀሓይዋ ትጠልቃለች፤ እርሷም ታፍራለች፤ ትዋረዳለችም፤ የተረፉትንም በጠላቶቻቸው ፊት፣ ለሰይፍ እዳርጋቸዋለሁ፤” ይላል እግዚአብሔር ። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ሰባት ልጆችዋን ያጣችው እናት፥ በታላቅ ተስፋ መቊረጥ ከእስትንፋስዋ ጋር እየታገለች ነው፤ የቀኑ ብርሃን ወደ ጨለማ ተለውጦባታል፤ ውርደትና ኀፍረት ደርሰውባታል፤ ገና በሕይወት ያላችሁትንም ጠላቶቻችሁ እንዲገድሉአችሁ አደርጋለሁ፤ እኔ እግዚአብሔር ይህን ተናግሬአለሁ።” |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | እኖ ሸውዓተ ደኸመት፤ ነፍሳውን ተሃወኸት፤ ቀትሪ እናሃለወ ፀሓይ ዓሪባታ እያሞ፥ ንሳ ሓፈረት፥ ተዋረደትውን፤ ነቶም ዝተረፉውን፥ ኣብ ቅድሚ ፀላእቶም ንሰይፊ ኸወፍዮም እየ፤ ይብል እግዚኣብሄር።” |
| Amharic Tigrinya 2011 | ሾብዓተ ዝወለደት ተሐሊላ ትንፋሳ ትወጽእ፡ ገና መዓልቲ ኸላ ጸሓያ ትዐርባ፡ ትሐፍርን ትሐንኽን ኣለ። ነቶም ካብኦም ዝተረፉ ድማ ኣብ ቅድሚ ጸላእቶም ንሰይፊ ኣሕሊፈ ኽህቦም እየ፡ ይብል እግዚኣብሄር። |