Jeremiah 15:5 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ኣቲ የሩሳሌም፡ መን ኪምሕረካ እዩ፧ ወይስ መን እዩ ዝሓዝነካ፧ ወይስ ከመይ ከም ዘለኻ ክሓትት ዝወጽእ መን እዩ?
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) “ኢየ​ሩ​ሳ​ሌም ሆይ! የሚ​ራ​ራ​ልሽ ማን ነው? የሚ​ያ​ዝ​ን​ል​ሽስ ማን ነው? ወይስ ስለ ደኅ​ን​ነ​ትሽ ይጠ​ይቅ ዘንድ ፈቀቅ የሚል ማን ነው?
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ኢየሩሳሌም ሆይ፥ የሚራራልሽ ማን ነው? የሚያዝንልሽስ ማን ነው? ወይስ ስለ ደኅንነትሽ ይጠይቅ ዘንድ ፈቀቅ የሚል ማነ ነው?
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year “ኢየሩሳሌም ሆይ! የሚራራልሽ ማን ነው? የሚያዝንልሽስ ማን ነው? ወይስ ስለ ደኅንነትሽ ቆም ብሎ የሚጠይቅ ማነ ነው?
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year “የሩሳላመ አሳቶ፥ ህንተዉ ኦኔ ቃረታናዌ? ህንተዉ ካዮታናዌ ኦኔ? ‘ህንተ አይ ማሌ?’ ጊደ ህንተና ኦቻናዉ ኤቃናዌ ኦኔ?” ያጌ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) «Yerusaalame asatoo, hinttew oonee k'arettanawe? Hinttew kayyotanawe oonee? ‹Hintte ay malee?› giide hinttena oochchanaw ek'k'anawe oonee?» yaagee.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) «Hanne Yerusalaamee! Nees oonee qadhettanay? Nees mishettanay oonee? Ne lo7eteththa geli oychchanay oonee?» gees.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) «ሃኔ ዬሩሳላሜ! ኔስ ኦኔ ቃታናይ? ኔስ ሚሼታናይ ኦኔ? ኔ ሎኤቴ ጌሊ ኦይቻናይ ኦኔ?» ጌስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) “የሩሳላመ አሳዉ፥ ህንተዉ ኦነ ቃታናይ? ህንተዉ አዛናናይ ኦኔ? ህንተ ዋንደቲ? ግድ ህንተና ኦይቻናይ ኦኔ?” ያጌስ ጎዳይ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) “Yerusalaame asaw, hintew oone qadhetanay? Hintew azzananay oonee? Hinte waanidetii? gidi hintena oychanay oonee?” yaagees Goday.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) “ኢየሩሳሌም ሆይ፤ የሚራራልሽ ማን ነው? ማንስ ያለቅስልሻል? ደኅንነትሽንስ ማን ጐራ ብሎ ይጠይቃል?
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ “የኢየሩሳሌም ሕዝብ ሆይ! ማን ይራራላችኋል? የሚያዝንላችሁስ ማን ነው? ለአንድ አፍታ ቆም ብሎ ስለ ሁኔታችሁስ የሚጠይቅ ማን ነው?
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year “ኦ ኢየሩሳሌም፥ መን እዩ ዝርህርሀልኪ? መንከ እዩ ዝበኽየልኪ? ምእንቲ ድሕንነትኪ ኽጥይቕ፥ ናባኺ ዘግልስከ መን እዩ?
Amharic Tigrinya 2011 ኣቲ የሩሳሌም፡ መን ይድንግጸልኪ መንከ እዩ ዚበኽየልኪ ብናይ ሰላምኪ ኺጥይቕ ዚሀልከልክስ መን እዩ