Jeremiah 15:2 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ኪኸውን ድማ እዩ፡ ናበይ ክንወጽእ ኢና፡ ምስ በሉኻ። ሽዑ በሎም፦ እግዚኣብሄር ከምዚ ይብል። እቶም ንሞት፡ ናብ ሞት ዝኾኑ፤ እቶም ንሰይፊ፡ ንሰይፊ ዝዀኑ ድማ፤ እቶም ንጥሜት ዚደልዩ ድማ ናብ ጥሜት፤ እቶም ንስደት ዝኾኑ ድማ ናብ ስደት።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) እነ​ር​ሱም፦ ወዴት እን​ሂድ ቢሉህ፥ አንተ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር እን​ዲህ ይላል፦ ለሞት የሆነ ወደ ሞት፥ ለሰ​ይ​ፍም የሆነ ወደ ሰይፍ፥ ለራ​ብም የሆነ ወደ ራብ፥ ለም​ር​ኮም የሆነ ወደ ምርኮ ትላ​ቸ​ዋ​ለህ።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) እነርሱም። ወዴት እንውጣ ቢሉህ፥ አንተ። እግዚአብሔር እንዲህ ይላል። ለሞት የሆነ ወደ ሞት፥ ለሰይፍም የሆነ ወደ ሰይፍ፥ ለራብም የሆነ ወደ ራብ፥ ለምርኮም የሆነ ወደ ምርኮ ትላቸዋለህ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year እነርሱም፦ ‘ወዴት እንውጣ?’ ቢሉህ፥ አንተ፦ ጌታ እንዲህ ይላል፦ ‘ለሞት የሆነ ወደ ሞት፥ ለሰይፍም የሆነ ወደ ሰይፍ፥ ለራብም የሆነ ወደ ራብ፥ ለምርኮም የሆነ ወደ ምርኮ’ ትላቸዋለህ።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ቃይ ኡንቱንቱ ኔና፥ ‘ኑን ሀቃ ባኔ?’ ጊደ ኦቾፐ፥ መና ጎዳይ ሀዋዳን ያጌ ጋደ ኡንቱንቶ ኦዳ፤ ‘ሀይቆ ፕርደቴዳዋንቱ፥ ሀይቆ ቢኖ። ማሻዉ ፕርደቴዳዋንቱ፥ ማሻዉ ቢኖ። ኮሻዉ ፕርደቴዳዋንቱ፥ ኮሻዉ ቢኖ። ኦሞደታናዉ ፕርደቴዳዋንቱ፥ ኦሞዶ ቢኖ’ ያጌ” ያጌዳ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) K'ay unttunttu neena, ‹Nuuni hak'a baanee?› giide oochchooppe, Med'inaa Goday hawaadan yaagee gaade unttunttoo oda; ‹Hayk'k'oo pirddetteeddawanttu, hayk'k'oo biino. Mashshaw pirddetteeddawanttu, mashshaw biino. Koshaw pirddetteeddawanttu, koshaw biino. Omoodettanaw pirddetteeddawanttu, omoodoo biino› yaagee» yaageedda.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Qasse istti nena, ‹Nuni awa biinoo?› gi oychchiko, ne isttas, ‹Hayqos pirdettidayti hayqqana; mashshas pirdettidayti mashshan shukettana; koshas pirdettidayti koshan wurana; di7ettanaas pirdettidayti di7etti baana.›
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ቃሴ ኢስቲ ኔና፥ ‹ኑኒ ኣዋ ቢኖ?› ጊ ኦይቺኮ፥ ኔ ኢስታስ፥ ‹ሃይቆስ ፒርዴቲዳይቲ ሃይቃና፤ ማሻስ ፒርዴቲዳይቲ ማሻን ሹኬታና፤ ኮሻስ ፒርዴቲዳይቲ ኮሻን ዉራና፤ ዲኤታናስ ፒርዴቲዳይቲ ዲኤቲ ባና።›
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ኤንቲ ነና፥ ‘ኑ አዉ ባኔ?’ ግድ ኦይችኮ፥ ጎዳይ ሀይሳዳ ያጌስ ጋዳ ኤንታዉ ኦዳ፦ ‘ሀይቆስ ፕርደትዳይሳት ሀይቆስ፤ ማሻስ ፕርደትዳይሳት ማሻስ፤ ኮሻስ ፕርደትዳይሳት ኮሻስ፤ ድኤታናዉ ፕርደትዳይሳት ድኤታናዉ ቦ’ ያግስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Enti nena, ‘Nu awu baanee?’ gidi oychiko, Goday haysada yaagees gada entaw oda: ‘Hayqos pirdetidaysati hayqos; mashshas pirdetidaysati mashshas; koshas pirdetidaysati koshas; di7etanaw pirdetidaysati di7etanaw boo’ yaagis.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) እነርሱም፣ ‘ወዴት እንሂድ?’ ቢሉህ፣ እንዲህ ብለህ ንገራቸው፤ ‘ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፤ “ ‘ለሞት የተመደበ ወደ ሞት፣ ለሰይፍ የተመደበ ወደ ሰይፍ፣ ለራብ የተመደበ ወደ ራብ፣ ለምርኮ የተመደበ ወደ ምርኮ ይሄዳል።’
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ‘ታዲያ ወዴት እንሂድ?’ ብለው ቢጠይቁህ፥ ከዚህ በፊት እንዲህ ብዬ የነገርኳቸውን አስታውሳቸው፤ ‘በመቅሠፍት እንዲሞቱ የተፈረደባቸው በመቅሠፍት ይሞታሉ! በጦርነት እንዲሞቱ የተፈረደባቸው በጦርነት ይሞታሉ! በራብ እንዲሞቱ የተፈረደባቸውም በራብ ይሞታሉ። ተማርከው እንዲታሰሩ የተፈረደባቸው ወደ ምርኮ ይሂዱ።’
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ‘ናበይ ክንከይድ ኢና?’ እንተ በሉኻ፥ ‘ንሞት ዝተመደበ ናብ ሞት፥ ንሰይፊ ዝተመደበ ናብ ሰይፊ፥ ንጥሜት ዝተመደበ ናብ ጥሜት፥ ንምርኮ ዝተመደበ ናብ ምርኮ’ ክኸይድ እዩ ኢልካ ንገሮም፤ ይብል እግዚኣብሄር።
Amharic Tigrinya 2011 ናበይ ክንከይድ ኢና እንተ በሉኻ ኸኣ፡ ንሞት እተመደበ ናብ ሞት፡ ንሰይፊ እተመደበ ናብ ሰይፊ፡ ንጥሜት እተመደበ ናብ ጥሜት፡ ንምርኮ እተመደበ ናብ ምርኮ ይኸይድ፡ ይብል እግዚኣብሄር፡ ኢልካ ንገሮም።