Jeremiah 14:4 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | መሬት ስለ እተሰብረ፡ ኣብ ምድሪ ዝናም ስለ ዘይዘነበ፡ እቶም ሓረስቶት ሓፈሩ፡ ርእሶም ሸፈኑ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | በምድር ላይ አልዘነበምና መሬቱ ስንጥቅጥቅ ስለ ሆነ አራሾች ዐፈሩ፤ ራሳቸውንም ተከናነቡ። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | በምድር ላይ አልዘነበምና መሬቱ ስንጥቅጥቅ ስለሆነ አራሾች አፈሩ ራሳቸውንም ተከናነቡ። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | በምድር ላይ አልዘነበምና መሬቱ ስንጥቅጥቅ ስለሆነ አራሾች አፈሩ ራሳቸውንም ተከናነቡ። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | እራይ ቡከና ድራዉ፥ ቢታይ መሊደ ዛኤ። ጎሻንቻቱ ዬላቲደ፥ ባረንቱ ሁጲያ ጉለቲኖ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Iray bukkenna diraw, biittay meliide za"ee. Goshshanchchatuu yeellatiide, barenttu huup'iyaa gullettiino. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Iray bukkontta gishshas biittay melidi za7ees. Goshshanchchati yeellatidi bantta hu7e gulluntteettes. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ኢራይ ቡኮንታ ጊሻስ ቢታይ ሜሊዲ ዛኤስ። ጎሻንቻቲ ዬላቲዲ ባንታ ሁኤ ጉሉንቴቴስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | እር ቡኮና ግሾ ቢታይ መልድ ዛእስ። ጎሻንቾት ዬላትድ፥ ባንታ ሁጵያ ጉሉንትዶሶና። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Iri bukonna gisho biittay melidi za77is. Goshshanchoti yeellatidi, banta huuphiya guuluntidosona. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | በምድሪቱ ዝናብ ስለሌለ፣ መሬቱ ተሰነጣጥቋል፤ ገበሬዎችም ዐፍረው፣ ራሳቸውን ተከናንበዋል። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ዝናብ ከመጥፋቱ የተነሣ፥ ምድር ትደርቃለች፤ ገበሬዎችም ተስፋ በመቊረጥ፥ በሐዘን ራሳቸውን ይሸፍናሉ። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ዝናም ስለ ዘይዘነመ እታ ምድሪ ተጨዳደደት፤ ሓረስቶት ድማ ሓፊሮም ርእሶም ተጐልበቡ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ማይ ስለ ዘይዘነመ፡ እታ ምድሪ ኳሕኳሕ በለት እሞ፡ ሓረስቶት ሐኒኾም ርእሶም ይጒልበቡ ኣለው። |