Jeremiah 14:19 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ንይሁዳ ምሉእ ብምሉእ ዲኻ ነጺግካያ፧ ነፍስኻ ድያ ንጽዮን ጸሊኣቶ? ስለምንታይ ወቒዕካና፡ ፈውሲ የልቦን፧ ሰላም ኢና ንጽበ ኔርና፡ ጽቡቕ ድማ የለን፤ ንጊዜ ፈውሲ ድማ እንሆ ጭንቀት! |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | በውኑ ይሁዳን ፈጽመህ ጥለኸዋልን? ነፍስህስ ጽዮንን ጠልታታለችን? ስለ ምን መታኸን? ፈውስስ ስለ ምን የለንም? ስለ ምን ተስፋ አደረግን? ነገር ግን መልካም ነገር አልተገኘም፤ የፈውስን ጊዜ ተስፋ አደረግን፤ ነገር ግን ድንጋጤ ሆነ። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | በውኑ ይሁዳን ፈጽመህ ጥለኸዋልን? ነፍስህስ ጽዮንን ጠልታታለችን? ስለ ምን መታኸን? ፈውስስ ስለ ምን የለንም? ሰላምን በተስፋ ተጠባበቅን፥ መልካምም አልተገኘም፤ ፈውስን በተስፋ ተጠባበቅን፥ እነሆም፥ ድንጋጤ ሆነ። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | በውኑ ይሁዳን ፈጽመህ ጥለኸዋልን? ነፍስህስ ጽዮንን ጠልታታለችን? ስለምን መታኸን? ፈውስስ ስለምን የለንም? ሰላምን በተስፋ ተጠባበቅን፥ መልካምም አልተገኘም፤ ፈውስን በተስፋ ተጠባበቅን፥ እነሆም፥ ድንጋጤ ሆነ። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | አቤት ጾሳዉ፥ ኔን ይሁዳ ሙለ አጋዲ? ጽዮነ አሳ እጻዲ? ኔን ኑና ፓጸናዳን ኦደ አያዉ ደቻዲ? “ሳሮ ግዳናዋ” ጊደ ናጌዶ፤ ሽን አያይነ ሎኦባይ ኑዉ ጋክቤና። “ፓጻና ዎዲ ያና” ጊደ ናጌዶ፤ ሽን ዳጋማ ጻላላይ ዬዳ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Abeet S'oossaw, neeni Yihudaa mule aggaadii? S'iyoone asaa is's'aadii? Neeni nuuna pas'ennaadan ootsaade ayaw dechchaadii? «Saro gidanawaa» giide naageeddo; shin ayaynne lo"obay nuw gakkibeenna. «Pas'ana wodii yaana» giide naageeddo; shin dagama s'alalay yeedda. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Abeet GODAWU! Neni Yuhuda mulekka aggadii? Xiyoone asaa harassetadii? Neni nuna paxontta mala ooththada ays dechchadii? Nuni saroteth naagidos; gido attiin saroteth demmibeekko; «Paxana wodey yaana» giidi naagidos; gido attiin dagama xalla gidides. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ኣቤት ጎዳዉ! ኔኒ ዩሁዳ ሙሌካ ኣጋዲ? ጺዮኔ ኣሳ ሃራሴታዲ? ኔኒ ኑና ፓጾንታ ማላ ኦዳ ኣይስ ዴቻዲ? ኑኒ ሳሮቴ ናጊዶስ፤ ጊዶ ኣቲን ሳሮቴ ዴሚቤኮ፤ «ፓጻና ዎዴይ ያና» ጊዲ ናጊዶስ፤ ጊዶ ኣቲን ዳጋማ ጻላ ጊዲዴስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | አቤት ጎዳዉ፥ ነ ይሁዳ አጋዲ? ፅዮነ አሳ እፃዲ? ኑ ፓፆናዳ ኦዳ አይስ ደቻዲ? ኑ “ሳሮ ግዳና” ግድ ናግዳ፤ ሽን አይብካ ሎኦባይ በንትቤና። ኑ “ፓፃና ዎደይ ያና” ግድ ናግዳ፤ ሽን ዳጋማ ፃላል ጋክስ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Abeeti Godaw, ne Yihuda aggadii? Xiyoone asaa ixadii? Nu paxonnaada oothada ayis dechadii? Nu “Saro gidana” gidi naagida; shin aybika lo77obay bentibeenna. Nu “Paxana wodey yaana” gidi naagida; shin dagama xalaali gakis. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ይሁዳን ፈጽመህ ጥለኸዋልን? ነፍስህስ ጽዮንን ተጸየፈቻትን? ፈውስ እስከማይገኝልን ድረስ፣ ለምን ክፉኛ መታኸን? ሰላምን ተስፋ አደረግን፤ ሆኖም በጎ ነገር አላገኘንም፤ የፈውስን ጊዜ ተጠባበቅን፤ ነገር ግን ሽብር ብቻ ሆነ። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | እግዚአብሔር ሆይ! ይሁዳን ፈጽመህ ልትጥላት ነውን? የጽዮንንስ ሕዝብ እንደ ጠላህ መቅረትህ ነውን? ለመፈወስ እስከማንችል ድረስ፥ ይህን ያኽል እንድንጐዳ ማድረግህስ ስለምንድን ነው? ሰላም እናገኛለን ብለን ተስፋ አደረግን፥ ነገር ግን ምንም መልካም ነገር አልገጠመንም፤ ፈውስ እናገኛለን ብለን ተስፋ አደረግን፤ ነገር ግን ሽብር እየበዛ ሄደ። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ኦ እግዚኣብሄር፥ ብሓቂ ፈፂምካዶ፥ ንይሁዳ ደርቢኻያ ኢኻ? ነፍስኻኸ ንፅዮንዶ ፀሊኣታ እያ? ስለ ምንታይ ደኣ ኸም ዘይንሓዊ ጌርካ ወቓዕኻና? ሰላም ተፀበና፤ ግና ሰናይ ኣይመፀን። እንሓውየሉ ጊዜ ተፀበና፤ እንሆ ኸዓ፥ ራዕዲ ኾነ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ካንዶ ንይሁዳ ብጥራስ ደርቢኻያ ኢኻ ነፍስኻዶ ብጽዮን ሰክሔት ስለምንታይ ደኣ ኸም ዘይንሐዊ ጌርካ ወቓዕካና ሰላም ተጸቤና፡ ግናኸ ሰናይ ኣይመጸን። እንሐውየሉ ጊዜ ተጸቤና፡ እንሆ ኸኣ፡ ስምባድ ኰነ። |