Jeremiah 14:1 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ብዛዕባ እቲ ጕድለት ናብ ኤርምያስ ዝመጸ ቃል እግዚኣብሄር። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ስለ ድርቅ ወደ ኤርምያስ የመጣው የእግዚአብሔር ቃል ይህ ነው። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ወደ ኤርምያስ ስለ ድርቅ የመጣው የእግዚአብሔር ቃል ይህ ነው። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ወደ ኤርምያስ ስለ ድርቅ የመጣው የጌታ ቃል ይህ ነው። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ኮሻባ መና ጎዳይ ኤርማሳዉ ኦዴዳ ቃላይ ሀዋ፤ |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Koshaabaa Med'inaa Goday Ermaasaw odeedda k'aalay hawaa; |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | GODAY kosha gishshas Ermaasas yootida qaalay hayssafe kaallizayssa; |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ጎዳይ ኮሻ ጊሻስ ኤርማሳስ ዮቲዳ ቃላይ ሃይሳፌ ካሊዛይሳ፤ |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ኮሻባ ጎዳይ ኤርምያሳስ ኦድዳ ቃላይ ሀይሳ፦ |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Koshaba Goday Ermiyaasas odida qaalay haysa: |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ስለ ድርቅ ወደ ኤርምያስ የመጣው የእግዚአብሔር ቃል ይህ ነው፤ |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | እግዚአብሔር ወደ ፊት ስለሚመጣው ድርቅ እንዲህ አለኝ፥ |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ብዛዕባ ድርቂ ናብ ኤርሚያስ ዝመፀ ቓል እግዚኣብሄር እዙይ እዩ፦ |
| Amharic Tigrinya 2011 | እቲ ብዛዕባ ደርቂ ናይ ኤርምያስ ዝመጸ ቓል እግዚኣብሄር እዚ እዩ፡ |