Jeremiah 12:14 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | እግዚኣብሄር ብዛዕባ እቶም ንህዝበይ እስራኤል ዘውረስክዎ ርስቲ ዚትንክፉ ዅሎም እኩያት ጎረቤተይ ከምዚ ይብል። እንሆ፡ ካብ ምድሮም ካብ ሱሮም ክምንጥሎም፡ ንቤት ይሁዳ ድማ ካብ ማእከሎም ክምንጥሎ እየ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | እግዚአብሔር ለሕዝቤ ለእስራኤል ያወረስሁትን ርስት ለሚነኩት ክፉዎች ጎረቤቶች ሁሉ እንዲህ ይላልና፥ “እነሆ ከምድራቸው እነቅላቸዋለሁ፤ የይሁዳንም ቤት ከመካከላቸው እነቅለዋለሁ። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | እግዚአብሔር ለሕዝቤ ለእስራኤል ያወረስሁትን ርስት ለሚነኩት ክፉዎች ጐረቤቶች ሁሉ እንዲህ ይላልና። እነሆ፥ ከምድራቸው እነቅላቸዋለሁ፥ የይሁዳንም ቤት ከመካከላቸው እነቅለዋለሁ። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ጌታ ለሕዝቤ ለእስራኤል ያወረስሁትን ርስት ለሚነኩት ክፉዎች ጎረቤቶች ሁሉ እንዲህ ይላልና፦ “እነሆ፥ ከምድራቸው እነቅላቸዋለሁ፥ የይሁዳንም ቤት ከመካከላቸው እነቅለዋለሁ። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | መና ጎዳይ ሀዋዳን ያጌ፤ “ታን ታ አሳቶ እስራኤላቶ እሜዳ ቢታ ኦይቄዳ፥ ታ ኢታ ሾሮ ካዉተቱዋ ግዶፐ፥ ታን ኡንቱንታ ኡንቱንቱ ቢታፐ ቆላና። ቃይ ይሁዳ አሳቱዋካ ኡንቱንቱ ግዶፐ አሻና። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Med'inaa Goday hawaadan yaagee; «Taani ta asatoo Israa'elatoo immeedda biittaa oyk'k'eedda, ta iita shooro kawutetsatuwaa gidooppe, taani unttuntta unttunttu biittappe d'ok'ollana. K'ay Yihudaa asatuwaakka unttunttu giddoppe ashana. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | GODAY, «Tani ta dere Isra7eeles immida xinxxo biitta oykkiza iita shoorota tani istta istta biittafe dhoqallana. Qasse Yuhuda asatakka istta giddofe dhoqallana. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ጎዳይ፥ «ታኒ ታ ዴሬ ኢስራኤሌስ ኢሚዳ ጺንጾ ቢታ ኦይኪዛ ኢታ ሾሮታ ታኒ ኢስታ ኢስታ ቢታፌ ቃላና። ቃሴ ዩሁዳ ኣሳታካ ኢስታ ጊዶፌ ቃላና። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | “ታኒ ታ አሳ፥ እስራኤለስ፥ እምዳ ቢታ ኦይክዳ፥ ኢታ ሾሮ ካዎተታ ኤንታ ቢታፈ ሾዳና። ቃስ ይሁዳ አሳ ኤንታ ግዶፈ ከሳና። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | “Taani ta asaa, Isra7eeles, immida biitta oykida, iita shooro kawotethata enta biittafe shoddana. Qassi Yihuda asaa enta giddofe kessana. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፤ “ለሕዝቤ ለእስራኤል የሰጠሁትን ርስት የሚይዙትን ክፉ ጎረቤቶቼን ሁሉ ከምድራቸው እነቅላቸዋለሁ፤ የይሁዳንም ቤት ከመካከላቸው እነቅላለሁ፤ |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ “ለሕዝቤ ለእስራኤል የሰጠኋቸውን ምድር ስላጠፉት ስለ እስራኤል ጐረቤቶችም የምናገረው ነገር አለኝ፤ እነዚያን ክፉ ሕዝቦች ከየአገራቸው ነቃቅዬ እወስዳቸዋለሁ፤ የይሁዳንም ሕዝብ ከመካከላቸው መንጥቄ አወጣቸዋለሁ። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | እግዚኣብሄር ከምዙይ ይብል ኣሎ፦ “ንህዝበይ እስራኤል ዘውረስክዎም ርስቲ ንዝነኽኡ ዅሎም ክፉኣት ጐረባብቲ፥ ካብ ምድሮም ክነቕሎም እየ። ንቤት ይሁዳውን ካብ ማእኸሎም ክነቕሎ እየ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | እግዚኣብሄር ብዛዕባ እቶም ነቲ ንህዝበይ እስራኤል ዘረስቴኽዎ ርስቲ ዚነኽኡ ዂሎም ክፉኣት ጐረባብተይ ከምዚ ይብል ኣሎ፡ እንሆ፡ ካብ ሃገሮም ክምንቊሶም፡ ንቤት ይሁዳ ድማ ካብ ማእከሎም ክምንቊሳ እየ። |