Jeremiah 12:1 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ዎ እግዚኣብሄር፡ ክልምነካ ከለኹ ሓቅኻ ኢኻ፤ ብዛዕባ ፍርድታትካ ክዛረበካ፥ መገዲ ረሲኣን ስለምንታይ ብልጽግቲ? ስለምንታይ እዮም ኩሎም ኣዝዮም ብጥልመት ዝዋስኡ ሕጉሳት? |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | አቤቱ! ከአንተ ጋር በተምዋገትሁ ጊዜ አንተ ጻድቅ ነህ፤ ነገር ግን ከአንተ ጋር ስለ ፍርድ ልናገር። የኀጢአተኞች መንገድ ስለ ምን ይቀናል? በደልንስ የሚያደርጉ ሁሉ ስለ ምን ደስ ይላቸዋል? |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | አቤቱ፥ ከአንተ ጋር በተምዋገትሁ ጊዜ አንተ ጻድቅ ነህ፤ ነገር ግን ከአንተ ጋር ስለ ፍርድ ልናገር። የኃጢአተኞች መንገድ ስለምን ይቃናል? በደልንስ ለሚያደርጉ ሁሉ ስለምን ደኅንነት ይሆናል? |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | አቤቱ! ከአንተ ጋር በተምዋገትሁ ጊዜ አንተ ጻድቅ ነህ፤ ነገር ግን ከአንተ ጋር ስለ ፍርድ ልናገር። የኃጢአተኞች መንገድ ስለምን ይቃናል? በደልንስ ለሚበድሉ ሁሉ ስለምን ደኅንነት ይሆናል? |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | አቤት መና ጎዳዉ፥ ታን ኔናና ሞተትያ ዎደ፥ ኡባባንካ ኔን ጽሉዋ። ግዶፐነ፥ ታን ጽሎ ፕርዳባ ኔናና ሃሳያናዉ ኮሼ። ኢታ አሳቱ ኦያዌ ኡንቱንቶ አያዉ እንጀቲ? አማነተናዋንቱ አያዉ እሻሊደ ደእኖ? |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Abeet Med'inaa Godaw, taani neenanna mootettiyaa wode, ubbabankka neeni s'illuwaa. Gidooppenne, taani s'illo pirddaabaa neenanna haasayanaw koshshee. Iita asatuu ootsiyaawe unttunttoo ayaw injjetii? Ammanettennawanttu ayaw ishaliide de'ino? |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Abeet GODAWU! Tani nenara palamettiza wode ubbaankka ne xillo. Iita asati ooththizayssi isttas ays injjetizee? Ammanettonttayti ays ishalo duus dizoo? |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ኣቤት ጎዳዉ! ታኒ ኔናራ ፓላሜቲዛ ዎዴ ኡባንካ ኔ ጺሎ። ኢታ ኣሳቲ ኦዛይሲ ኢስታስ ኣይስ ኢንጄቲዜ? ኣማኔቶንታይቲ ኣይስ ኢሻሎ ዱስ ዲዞ? |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | አቤት ጎዳዉ፥ ታ ኔራ ሞተትያ ዎደ ኡባንካ ነ ፅሎ። ግዶሽን፥ ነ ፅሎ ፕርዳባ ኔራ ኦደታናዉ ኮያይስ። ኢታ አሳት ኦያባይ ኤንታዉ አይስ እንጀቲ? ገነ አሳት አይስ ዱረትድ ደኦና? |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Abeeti Godaw, ta neera mootetiya wode ubbanka ne xillo. Gidoshin, ne xillo pirdaba neera odetanaw koyayis. Iita asati oothiyabay entaw ayis injetii? Gene asati ayis duretidi de7oona? |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | እግዚአብሔር ሆይ፤ ጕዳዬን በፊትህ ሳቀርብ፣ አንተ ጻድቅ መሆንህን እያወቅሁ ነው። የክፉዎች መንገድ ለምን ይሰምራል? የከዳተኞችስ ኑሮ ለምን ይሳካል? |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | እግዚአብሔር ሆይ! ከአንተ ጋር በምከራከርበት ጊዜ ሁሉ አንተ ትክክለኛ ነህ፤ አሁን ግን ስለ ትክክለኛ ፍርድ ጥያቄ አለኝ፤ የኃጢአተኛ ሕይወት የተቃና የሚሆንበት ምክንያት ምንድን ነው? አታላዮችስ ሁሉ ነገር የሚሳካላቸው ስለምንድን ነው? |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | “ኦ እግዚኣብሄር፥ ምሳኻ ብዝማጐተሉ ጊዜ፥ ንስኻ ፃድቕ ኢኻ፤ ምስ ናይ እዙይውን፥ ስለ ፍርዲ ምሳኻ ኽናገር እደሊ ኣለኹ፥ መንገዲ ኸዳዓትስ ንምንታይ ይሳኻዕ? |
| Amharic Tigrinya 2011 | ዎ ጐይታይ፡ እንተ ተማጐትኩኻ እኳ፡ ንስኻስ ጻድቕ ኢኻ፡ ምስናይ እዚውን ብዛዕባ ፍርዲ ኽዛረበካ እደሊ ኣሎኹ፡ ስለምንታይ እዩ መገዲ ረሲኣን ዚሰልጥ ስለምንታይከ ዂሎም ጠለምትስ ዕድል ዚዀነሎም |