Jeremiah 11:21 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ስለዚ እግዚኣብሄር ናይቶም ንህይወትካ ዝደልዩ ሰብ ኣናቶት ከምዚ ይብል ኣሎ፡ ብስም እግዚኣብሄር ኣይትንበ፡ ብኢድና ከይትመውት። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ስለዚህም፥ “በእጃችን እንዳትሞት በእግዚአብሔር ስም ትንቢት አትናገር” ብለው ነፍሴን ስለሚሹ ስለ አናቶት ሰዎች እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ስለዚህም። በእጃችን እንዳትሞት በእግዚአብሔር ስም ትንቢት አትናገር ብለው ነፍስህን ስለሚሹ ስለ ዓናቶት ሰዎች እግዚአብሔር እንዲህ ይላል።እነሆ፥ እቀጣቸዋለሁ፤ |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ስለዚህም፦ “በእጃችን እንዳትሞት በጌታ ስም ትንቢት አትናገር” ብለው ነፍስህን ስለሚሹ ስለ ዓናቶት ሰዎች |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ሄዋ ድራዉ፥ “መና ጎዳ ሱንን ትምቢትያ ኦዶፓ፤ ኔን ኑ ኩሽያን ሀይቃና” ያጊደ፥ ኔና ዎናዉ ኮይያ አናቶታ አሳዉ መና ጎዳይ ግያዌ ሀዋ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Hewaa diraw, «Med'inaa Godaa suntsan timbbitiyaa odoppa; neeni nu kushiyan hayk'k'ana» yaagiide, neena wod'anaw koyiyaa Anatoota asaw Med'inaa Goday giyaawe hawaa. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Hessa gishshas, «GODAA sunththan tinbite yootoppa; ne yootikko nu kushen hayqqana» giidi nena wodhanaas koyza Anatoote asaa gishshas GODAY gizayssi hayssa. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ሄሳ ጊሻስ፥ «ጎዳ ሱንን ቲንቢቴ ዮቶፓ፤ ኔ ዮቲኮ ኑ ኩሼን ሃይቃና» ጊዲ ኔና ዎናስ ኮይዛ ኣናቶቴ ኣሳ ጊሻስ ጎዳይ ጊዛይሲ ሃይሳ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ሄሳ ግሾ፥ “ጎዳ ሱንን ትንብተ ኦዶፓ ኢኮ ነ ኑ ኮሸን ሃይቃና” ያግድ፥ ነና ዎናው ኮይያ አናቶታ አሳባ ጎዳይ ሀይሳዳ ያጌስ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Hessa gisho, “Godaa sunthan tinbite odopa ixiko, ne nu kushen hayqanna” yaagidi, nena wodhanaw koyiya Anatoota asaaba Goday haysada yaagees. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | “እንግዲህ ሕይወትህን ለማጥፋት ለሚሹና፣ ‘ በእግዚአብሔር ስም ትንቢት አትናገር፤ አለዚያ በእጃችን ትሞታለህ’ ለሚሉህ ለዓናቶት ሰዎች እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፤ |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | “በእግዚአብሔር ስም ትንቢት የተናገርክ እንደ ሆነ እንገድልሃለን” ብለው የኤርምያስን ሕይወት ለማጥፋት ስለሚፈልጉት ስለ አናቶት ሰዎች እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ህይወትካ ንምጥፋእ ንዝደልዩን፥ ብስም እግዚኣብሄርውን ትንቢት ኣይትናገር፥ እንተ ዘይኮይኑ ብኢድና ኽትሞት ኢኻ ንዝብሉኻ ሰብ ኣናቶት፥ |
| Amharic Tigrinya 2011 | ስለዚ እግዚኣብሄር ብዛዕባ እቶም፡ ብኢድና ኸይትመውት ብስም እግዚኣብሄር ኣይትነበ፡ ኢሎም ነፍስኻ ዚደልዩ ዘለው ሰብ ኣናቶት ይዛረብ ኣሎ። |