Jeremiah 11:2 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ቃል እዚ ኪዳን እዚ ስምዑ፡ ንሰብ ይሁዳን ንነበርቲ የሩሳሌምን ድማ ተዛረቡ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) የዚ​ህን ቃል ኪዳን ቃል ስሙ፤ ለይ​ሁ​ዳም ሰዎች በኢ​የ​ሩ​ሳ​ሌ​ምም ለሚ​ኖሩ ተና​ገሩ፤
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) የዚህን ቃል ኪዳን ቃል ስማ፥ ለይሁዳም ሰዎች በኢየሩሳሌምም ለሚኖሩ ተናገር፥
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year “የዚህን ቃል ኪዳን ቃላት ስማ፥ ለይሁዳም ሰዎች በኢየሩሳሌምም ለሚኖሩ ተናገር፥
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year “ሀ ጫቁዋ ቃላቱዋ ስሳ፤ ይሁዳ አሳዉነ የሩሳላመ ካታማን ደእያዋንቶ ኦዳ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) «Ha c'aak'uwaa k'aalatuwaa sisa; Yihudaa asawunne Yerusaalame kataman de'iyaawanttoo oda.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) «Ha caaqo qaalata siya; histtada Yuhuda asaassinne Yerusalaame kataman dizaytas yoota.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) «ሃ ጫቆ ቃላታ ሲያ፤ ሂስታዳ ዩሁዳ ኣሳሲኔ ዬሩሳላሜ ካታማን ዲዛይታስ ዮታ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) “ሀ ጫቆ ቃላ ስአዳ ይሁዳ አሳስነ የሩሳላመ ካታማን ደእያ አሳስ ኦዳ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) “Ha caaqo qaala si7ada Yihuda asaasinne Yerusalaame kataman de7iya asaas oda.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) “የዚህን ኪዳን ቃል ስማ፤ ለይሁዳ ሕዝብና በኢየሩሳሌም ለሚኖሩ ሰዎች ንገራቸው፤
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 “የዚህን ቃል ኪዳን ይዘት አድምጠህ ለይሁዳ ሕዝብና ለኢየሩሳሌም ከተማ ነዋሪዎች ንገራቸው።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year “ንትሕዝቶ እዝ ኪዳን እዙይ ስማዕ። ንህዝቢ ይሁዳን ኢየሩሳሌምን ከዓ፥
Amharic Tigrinya 2011 ንቓላት እዚ ኺዳን እዚ ስምዑ፡ ንሰብ ይሁዳን ነቶም ኣብ የሩሳሌም ዚነብሩን ድማ ተዛረቡ።