Jeremiah 10:8 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ንሳቶም ግና ፈጺሞም ዓያሹን ዓያሹን እዮም፡ ጥሪት ትምህርቲ ከንቱ እዩ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | በአንድ ጊዜ ሰንፈዋል፥ ደንቍረውማል፤ ጣዖታት የሚያስተምሩት የእንጨት ነገር ብቻ ነው። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | በአንድ ጊዜ ሰንፈዋል፥ ደንቍረውማል፤ ጣዖታት የሚያስተምሩት የእንጨት ነገር ብቻ ነው። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | በአንድ ጊዜ ቂላ ቂሎችና ሞኞች ሆነዋል፤ ጣዖታት የሚያስተምሩት ከግዑዝ እንጨት የማይሻልን ነገር ብቻ ነው። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ኡንቱንቱ ኤያነ ዶንጭሎዋንታ፤ ኡንቱንቱ ምፐ ማሴዳ፥ ፓና ኤቃቱዋፐ አያ ታማሪኖ? |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Unttunttu eeyyanne donc'c'illowantta; unttunttu mitsaappe masseedda, patsenna eek'atuwaappe ayaa tamaariino? |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Hada gidida miththafe masettida eeqa xoossatappe timirte tamaarza ubbay eeyanne damma. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ሃዳ ጊዲዳ ሚፌ ማሴቲዳ ኤቃ ጾሳታፔ ቲሚርቴ ታማርዛ ኡባይ ኤያኔ ዳማ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ኤንቲ ኤያነ ኤር ይዳይሳታ፤ ኤንቲ ምፈ ማስዳ፥ ፓና ኤቃታፐ አይ ታማሮና? |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Enti eeyanne eri dhayidaysata; enti mithafe massida, pathonna eeqatape ay tamaarona? |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ከከንቱ የዕንጨት ጣዖት ትምህርት የሚቀሥሙ ሁሉ፣ ጅሎችና ሞኞች ናቸው። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ሁሉም ሞኞችና አላዋቂዎች ሆነው ነው እንጂ ከእንጨት ከተሠሩ ምስሎች ከቶ ምን ትምህርት ማግኘት ይችላሉ? |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ኵላቶም ድንዙዛትን ዓያሹን እዮም፤ ከንቱ ናይ ጣዖታት ትምህርቲ፥ ዕንፀይቲ እዩ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ኲላቶም ዕኑዳትን ዓያሱን እዮም፡ ትምህርቲ ኸንቱነትሲ ዕጨይቲ እዩ። |