Jeremiah 10:1 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ኣቱም ቤት እስራኤል፡ እግዚኣብሄር ዚዛረበኩም ቃል ስምዑ!
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) እና​ንተ የእ​ስ​ራ​ኤል ቤት ሆይ! እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር በእ​ና​ንተ ላይ የተ​ና​ገ​ረ​ውን ቃል ስሙ።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) እናንተ የእስራኤል ቤት ሆይ፥ እግዚአብሔር በእናንተ ላይ የተናገረውን ቃል ስሙ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year እናንተ የእስራኤል ቤት ሆይ! ጌታ በእናንተ ላይ የተናገረውን ቃል ስሙ።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ህንተኖ፥ እስራኤልያ አሳቶ፥ መና ጎዳይ ህንተዉ ኦድያ ቃላ ስስተ!
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Hinttenoo, Israa'eeliyaa asatoo, Med'inaa Goday hinttew odiyaa k'aalaa sisite!
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Intteno Isra7eele asatoo! GODAY inttes yootiza qaala siyite!
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ኢንቴኖ ኢስራኤሌ ኣሳቶ! ጎዳይ ኢንቴስ ዮቲዛ ቃላ ሲዪቴ!
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ህንተኖ፥ እስራኤለ አሳዉ፥ ጎዳይ ኦድያ ቃላ ስእተ!
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Hinteno, Isra7eele asaw, Goday odiya qaala si7ite!
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) የእስራኤል ቤት ሆይ፤ እግዚአብሔር የሚላችሁን ስሙ።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 የእስራኤል ሕዝብ ሆይ! እነሆ እግዚአብሔር የሚነግራችሁን ቃል ስሙ፤
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ኣቱም ቤት እስራኤል፥ እዝ እግዚኣብሄር ንኣኻትኩም ዝዛረቦ ዘሎ ቓል ስምዑ።
Amharic Tigrinya 2011 ኣቱም ቤት እስራኤል፡ እዚ ንኣኻትኩም እግዚኣብሄር ዚዛረቦ ዘሎ ቓል ስምዑ።