Isaiah 9:4 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ከምቲ ብመዓልቲ ሚድያን ዝነበረ፡ ኣርዑት ጾሩን በትሪ መንኵቡን፡ በትሪ ጨቋኒኡን ሰበርካዮ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) በም​ድ​ያም ጊዜ እንደ ሆነ በላ​ያ​ቸው የነ​በ​ረው ቀን​በር ተነ​ሥ​ቶ​አ​ልና፥ በጫ​ን​ቃ​ቸው የነ​በ​ረ​ው​ንም፥ የአ​ስ​ጨ​ና​ቂ​ዎ​ች​ንም በትር መል​ሶ​አ​ልና።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) በምድያም ጊዜ እንደ ሆነ የሸክሙን ቀንበር የጫንቃውንም በትር የአስጨናቂውንም ዘንግ ሰብረሃል።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year የጦረኞች ጫማ ሁሉ፤ በደም የተለወሰ ልብስም ሁሉ፤ ለእሳት ይዳረጋል፤ ይማገዳልም።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year አያዉ ጎፐ፥ ኔን ምድያማ ጋድያ ጾኔዳ ጋላሳዳን፥ ኡንቱንታ ዴጽያ ሞርገ ም፥ ኡንቱንቱ ሀሽያ ሞርገ ምነ ኡንቱንታ ናቂያዋንቱ ጻምኣ መንሬዳ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Ayaw gooppe, neeni Midiyaama gadiyaa s'ooneedda gallassaadan, unttuntta dees'iyaa morgge mitsaa, unttunttu hashiyaa morgge mitsaanne unttuntta naak'k'iyaawanttu s'am"aa mentsereetsaadda.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Kase neni Midiyaame biitta xoonida mala istta deexxiza qambara, istta hashe bolla wodhida durqqanne istta waayisi haarida guufe menththadasa.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ካሴ ኔኒ ሚዲያሜ ቢታ ጾኒዳ ማላ ኢስታ ዴጺዛ ቃምባራ፥ ኢስታ ሃሼ ቦላ ዎዳ ዱርቃኔ ኢስታ ዋዪሲ ሃሪዳ ጉፌ ሜንዳሳ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ኔኒ ምድያመ ቢታ ፆንዳይሳዳ ኤንታ ዴፆ ቃምባራ፥ ኤንታ ጋናስ ጊግዳ ፃምአነ ኤንታ ኡንኤይሳታ ጉምባ መንዳሳ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Neeni Midiyaame biitta xoonidaysada enta deexo qambara, enta gannas giigida xam7anne enta un7etheyisata gumba menthadasa.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ምድያም ድል በተመታ ጊዜ እንደ ሆነው፣ የከበዳቸውን ቀንበር፣ በትከሻቸው ላይ የነበረውን በትር፣ የተጨቈኑበትንም ዘንግ ሰብረህላቸዋል።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 በቀድሞ ዘመን ምድያማውያንን ድል እንዳደረግህ ሁሉ፥ አሁንም በሕዝብህ ላይ የተጫነውን የአገዛዝ ቀንበርና በትከሻቸው ላይ የተቃጣውን በትር ሰባበርክ፤ ሕዝብህን በማስጨነቅ ይገዛ የነበረውን ድል አደረግህ።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ከምቲ ቐደም ኣብ ምድያም ዝኾነ፥ ነቲ ዝኸበዶም ኣርዑትን፥ ነቲ ኣብ ማእገሮም ዝነበረ በትርን፥ ንዘንጊ መጨነቒኡን ሰበርካዮ።
Amharic Tigrinya 2011 ነርዑት ጾሩን ንበትሪ መንኲቡን ንስላዕ ገፋዒኡን ከም ብመዓልቲ ሚድያን ጌርካ ሰበርካዮ።