Isaiah 9:20 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ብየማን ኪቕደድ፡ ኪጠሚውን እዩ። ብጸጋማይ ኢዱ ድማ ይበልዕ፡ ንሳቶም ከኣ ኣይክጸግቡን እዮም። ነፍሲ ወከፎም ስጋ ቅልጽሙ ክበልዑ እዮም። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ነገር ግን ሰው ወደ ቀኙ ይመለሳል፤ ይራባልና፤ በግራም በኩል ይበላል፤ አይጠግብምም፤ |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ሰው በቀኙ በኩል ይነቅላል ይራብማል፤ በግራም በኩል ይበላል አይጠግብምም፤ እያንዳንዱም የክንዱን ሥጋ ይበላል፤ |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ምናሴ ኤፍሬምን፤ ኤፍሬም ምናሴን ይበላል፤ በይሁዳም ላይ በአንድነት ይነሣሉ፤ ይህም ሁሉ ሆኖ፤ ቁጣው ገና አልበረደም፤ እጁም እንደ ተዘረጋ ነው። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ኡንቱንቱ ኡሸቻ ባጋፐ ቦንቃና፤ ሽን ኮሻታና፤ ሀድርሳ ባጋፐ ማና፤ ሽን ካልክኖ፤ ኡንቱንቱ ባረንቱ የሌዳ ናናቱዋ ማና። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Unttunttu ushechcha baggappe bonk'k'ana; shin koshattanna; haddirssa baggappe maana; shin kallikkino; unttunttu barenttu yeleedda naanatuwaa maana. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Ushachcha baggara tuxxana; gido attiin gafa teqqenna. Hadirsa baggara maana; gido attiin kallettenna. Issoy issoy ba yelida nayta maana. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ኡሻቻ ባጋራ ቱጻና፤ ጊዶ ኣቲን ጋፋ ቴቄና። ሃዲርሳ ባጋራ ማና፤ ጊዶ ኣቲን ካሌቴና። ኢሶይ ኢሶይ ባ ዬሊዳ ናይታ ማና። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ኤንቲ ኡሻቻ ባጋራ ቦንቃና፥ ሽን ኮሻታና፤ ኤንቲ ሀድርሳ ባጋራ ማና፥ ሽን ካሎኮና፤ ኤንቲ ባንታ የልዳ ናይታ ማና። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Enti ushacha baggara bonqana, shin koshatana; enti haddirsa baggara maana, shin kallokona; enti banta yelida nayta maana. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | በቀኝ በኩል ይጐርሳሉ፤ ነገር ግን ራባቸው አይታገሥም፤ በግራም በኩል ይበላሉ፤ ነገር ግን አይጠግቡም፤ እያንዳንዱም የገዛ ወገኑን ሥጋ ይበላል። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | በአንድ በኩል ሆዳቸው እስኪሞላ ይበላሉ፤ ነገር ግን እንደ ተራቡ ናቸው፤ እንዲሁም በሌላ በኩል አግበስብሰው ይውጣሉ፤ ነገር ግን አይጠግቡም፤ የልጆቻቸውን ሥጋ እንኳ እስከ መብላት ይደርሳሉ። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ሰብ ብየማኑ ይምንጥል፥ ግና ጥሜቱ ኣይዕገስን፤ ብፀጋምውን ይበልዕ፥ ግና ኣይፀግብን፤ ነፍሲ ወከፉ ስጋ ቅልፅሙ ይበልዕ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ሰብ ካብ የማን ይምንጥል ይጠሚ ኸኣ፡ ካብ ጸጋም ይውሕጥ ኣይጸግብን ድማ፡ ነፍሲ ወከፍ ካብ ቀቅልጽሙ ስጋ ኺበልዕ እዩ። |