Isaiah 9:18 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ክፍኣት ከም ሓዊ ይነድድ፡ ንእሾኽን እሾኽን ኪበልዕ፡ ኣብ ቈጥቋጥ ከኣ ኪነድድ፡ ከም ትኪውን ኪድይብ እዩ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ኀጢ​አት እንደ እሳት ይነ​ድ​ዳል፤ እሳት እንደ በላ​ችው ደረቅ ሣር ይቃ​ጠ​ላል፤ እንደ ዱር ሣርም ይቃ​ጠ​ላል፤ በተ​ራ​ራ​ዎች ዙሪያ ያለው ሁሉ አብሮ ይቃ​ጠ​ላል።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ክፋት እንደ እሳት ይቃጠላል፤ ኵርንችቱንና እሾሁን ይበላል፤ ጭፍቅ የሆነውንም ዱር ያቃጥላል፥ ጢሱም ተትጐልጕሎ እንደ ዓምድ ይወጣል።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year በሠራዊት ጌታ ቁጣ ምድር ትጋያለች፤ ሕዝቡም እሳት ውስጥ እንደሚጨመር ማገዶ ይሆናል፤ ወንድሙንም ማዳን የሚችል ማንም የለም።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ኢታተይ ታማዳን ጹጌ፤ ክንድቹዋነ አጉን ም ይሴ፤ ስኬዳ ዎራይ ኤጽና፥ ጩዋይ ቱሳዳን ስት ጊደ፥ ፑደ ከሴ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Iitatetsay tamaadan s'uuggee; kinddichchuwaanne aguntsaa mi d'ayissee; sikkeedda woray ees's'ina, c'uway tuussaadan sitti giide, pude kesee.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Deraa iitateththi kindichchonne agunth xuuggiza tama mala; dhippi gida woray xuugettishin keziza cuwa tuussa mala sitti giidi pude kezees.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ዴራ ኢታቴ ኪንዲቾኔ ኣጉን ጹጊዛ ታማ ማላ፤ ፒ ጊዳ ዎራይ ጹጌቲሺን ኬዚዛ ጩዋ ቱሳ ማላ ሲቲ ጊዲ ፑዴ ኬዜስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ታም ክንቾተነ አጉን መይሳዳ ኢታተ ፁጌስ፤ ስከትዳ ዎር ፁገትን፥ ጩያይ ቱሳዳ ከየይሳዳ ከዬስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Tami kinchotenne agunthi meysada iitatethi xuuggees; siketida wori xuugetin, cuyay tuussada keyeysada keyees.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) እንግዲህ ርኩሰት እንደ እሳት ይቀጣጠላል፤ እሾኽንና ኵርንችትን ይበላል፤ ጥቅጥቅ ያለውን ደን ያነድዳል፤ ጢሱም ተትጐልጕሎ እንደ ዐምድ ይቆማል።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 የሕዝቡ ክፋት ኲርንችቱንና እሾኹን እንደሚያቃጥል እሳት ነው፤ እንደ በረሓ እሳት ደኑን በሚያቃጥልበት ጊዜ ጢሱ ተትጐልጒሎ ሲወጣ ቀጥ ብሎ የቆመ ዐምድ ይመስላል።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ክፍኣት ከም ሓዊ ይቀፃፀል፤ ንእሾዅን ንዃዂቶን ከዓ የቃፅል፤ ትኩ ኸም ኣዕምዲ ንላዕሊ ኽሳዕ ዝድይብ፥ ንዕሙር ዱር ዘንድድ፥ ሓዊ ይባራዕ።
Amharic Tigrinya 2011 ረሲእነት ከም ሓዊ ይነድድ እሞ፡ ንእሾዂን ተዀርባን ይበልዖ፡ ኣብ ጽቡቕ ዱር ይባራዕ፡ ከም ኣዕኑድ ትኪውን ንላዕሊ ይወጽእቕ።