Isaiah 9:15 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) እቲ ኣረጊትን ክቡርን፡ ንሱ ርእሲ እዩ። ሓሶት ዝምህር ነብዪ ድማ ጭራ እዩ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ሽማ​ግ​ሌ​ውና ለፊት የሚ​ያ​ደ​ላው እርሱ ራስ ነው፤ ዐመ​ፅ​ንም የሚ​ያ​ስ​ተ​ምር ነቢይ እርሱ ጅራት ነው።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ሽማግሌውና ከበርቴው እርሱ ራስ ነው፤ በሐሰትም የሚያስተምር ነቢይ እርሱ ጅራት ነው።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ይህን ሕዝብ የሚመሩት ያስቱታል፤ የሚመራውም ሕዝብ ከመንገድ ወጥቶ ይባዝናል።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ጭማቱነ ቦንቼቴዳዋንቱ ሁጲያ፤ ዎርዱዋ ታማርስያ ትምቢትያ ኦድያዋንቱ ጎይና።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) C'imatuunne bonchchetteeddawanttu huup'iyaa; wordduwaa tamaarissiyaa timbbitiyaa odiyaawanttu goyinaa.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Cimatinne bonchchettidayti hu7e; wordo tamaarsiza nabeti goyna.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ጪማቲኔ ቦንቼቲዳይቲ ሁኤ፤ ዎርዶ ታማርሲዛ ናቤቲ ጎይና።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ጭማትነ ቦንቸትዳይሳት ሁጰ፤ ዎርዶ ታማርስያ ናበት ጎይና።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Cimatinne bonchetidaysati huuphe; wordo tamaarsiya nabeti goyna.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ሽማግሌዎችና የተከበሩ ሰዎች ራስ፣ ሐሰትን የሚያስተምሩ ነቢያት ደግሞ ጅራት ናቸው።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ራስ የተባሉት ሽማግሌዎችና የተከበሩ አለቆች ናቸው፤ ጅራት የተባሉትም ሐሰትን የሚያስተምሩ ነቢያት ናቸው።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year እቶም ዓበይትን ምርኡያትን ሰባት ንሳቶም ርእሲ እዮም፤ እቶም ሓሰት ዝምህሩ ነቢያት ከዓ ጭራ እዮም።
Amharic Tigrinya 2011 እቲ ዓብይን እቲ ምርኡይን ርእሲ እዩ፡ እቲ ሓሶት ዚምህር ነብዪ ኸኣ ጭራ እዩ።