Isaiah 8:6 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) እዚ ህዝቢ እዚ ነቲ ብረዚንን ወዲ ረማልያን ዚውሕዝን ዚሕጐስን ማያት ሲሎኣም ስለ ዝነጸጎ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) “እኒህ ሕዝብ በቀ​ስታ በሚ​ሄ​ደው በሰ​ሊ​ሆም ውኃ ቍርጥ ምክ​ርን መከሩ፤ ረአ​ሶ​ን​ንና የሮ​ሜ​ል​ዩን ልጅ ያነ​ግ​ሡ​ላ​ቸው ዘንድ ይወ​ዳ​ሉና።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ይህ ሕዝብ በቀስታ የሚሄደውን የሰሊሆምን ውኃ ጠልቶአልና፥ ረአሶንንና የሮሜልዩንም ልጅ ወዶአልና ስለዚህ፥
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year “ይህ ሕዝብ በጸጥታ የሚፈሰውን የሰሊሆምን ውሆች ትቶ፤ በረአሶንና በሮሜልዩ ልጅ ተደስቶአልና።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year “ሀ አሳይ ሎዳን ጎግያ ሳልሆማ ሃቱዋ እጺደ፥ ራጺናነ ራማልያ ናኣ ናሸቲደ አኬድኖ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) «Ha Asay loddan goggiyaa Salihooma haatsatuwaa is's'iide, Ras'iinanne Ramaaliyaa na'aa nashettiide akkeeddino.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) «Ha derey co7u gi goggiza Selihoome haaththata aggidi Eraasooneninne Eromeliyo naazan ufayettides.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) «ሃ ዴሬይ ጮኡ ጊ ጎጊዛ ሴሊሆሜ ሃታ ኣጊዲ ኤራሶኔኒኔ ኤሮሜሊዮ ናዛን ኡፋዬቲዴስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) “ሀ አሳይ ሎዳራ ጎግያ ሳልሆመ ሃ እፅድ፥ ራዝናነ ራማላ ናኣ ኡፋይትድ ኤክዶሶና።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) “Ha asay loddara goggiya Salihoome haatha ixidi, Razinanne Ramala na7aa ufaytidi ekidosona.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) “ይህ ሕዝብ በጸጥታ የሚፈስሰውን የሰሊሆምን ውሆች ትቶ፣ በረአሶንና በሮሜልዩ ልጅ ተደስቷልና።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 “በጸጥታ የሚሄደውን የሰሊሆምን ምንጭ ውሃ ትተው በንጉሥ ረጺንና በንጉሥ ፋቁሔ ተደስተዋል፤
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year “እዝ ህዝቢ እዙይ ነቲ ብርግኣት ዝፈስስ ማይ ሰሊሆም ፀሊኡ፥ ረኣሶንን ወዲ ሮሜልዩን ፈትዩ እዩ እሞ፥
Amharic Tigrinya 2011 እዚ ህዝቢ እዚ ነቲ ለመም ኢሉ ዚውሕዝ ማይ ሰሊሆም፡ ንዒቑ፡ ብረጺንን ብወዲ ረማልያን ከኣ ተሐጒሱ እዩ እሞ፡