Isaiah 8:23 — Compare Translations

1 translations compared side by side

TranslationText
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ነገር ግን ተጨንቀው የነበሩ ከእንግዲህ ተስፋ ቢስ አይሆኑም። በቀደመው ዘመን የዛብሎንንና የንፍታሌምን ምድር አዋረደ፤ በሚመጣው ዘመን ግን ከዮርዳኖስ ማዶ፤ በባሕር መንገድ አጠገብ ያለውን የአሕዛብን ገሊላ ያከብራል።