Isaiah 8:22 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ናብ ምድሪ ድማ ኪጥምቱ እዮም። እንሆ ድማ ጭንቀትን ጸልማትን፡ ጸልማት ጸበባ። ናብ ጸልማት ድማ ክድረኹ እዮም። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ወደ ታችም ወደ ምድር ትመለከታላችሁ፤ ድቅድቅ ጨለማንም ታያላችሁ፤ ታላቅ መከራንም ትቀበላላችሁ፤ ትጨነቃላችሁ፤ ትቸገራላችሁም፤ በፊታችሁም ጨለማ ይሆናል፤ አታዩምም፤ በመከራም ያለ ጊዜው እስኪደርስ አይድንም። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ወደ ምድርም ይመለከታሉ፥ እነሆም፥ መከራና ጨለማ የሚያስጨንቅም ጭጋግ አለ፤ ወደ ድቅድቅም ጨለማ ይሰደዳሉ። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ከዚያም ወደ ምድር ይመለከታሉ፤ የሚያዩትም ጭንቀት፤ ጨለማና የሚያስፈራም ጭጋግ ብቻ ነው፤ ወደ ድቅድቅ ጨለማም ይጣላሉ። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ሳኣኮ ዱገ ጼሊደ፥ ዋይያ፥ ማነ ያሽያ ሾኑዋ በአና፤ ኡንቱንቱ ባራ ማዉ ኦለታና። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Sa'aakko duge s'eelliide, waayiyaa, d'umaanne yashshiyaa shoonnuwaa be'ana; unttunttu bara d'umaw olettana. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Hessafe guye istti duge biitta xeellana; istti xeellanayssika waaye, dhumanne dhippi gida babisiza miish xalla; istti girdi gida dhuman yegettana. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ሄሳፌ ጉዬ ኢስቲ ዱጌ ቢታ ጼላና፤ ኢስቲ ጼላናይሲካ ዋዬ፥ ማኔ ፒ ጊዳ ባቢሲዛ ሚሽ ጻላ፤ ኢስቲ ጊርዲ ጊዳ ማን ዬጌታና። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ሳኣ ዱገ ፄልያ ዎደ ዋየ፥ ማነ ያሽያ ጫጋና በአና፤ ኤንቲ ሳካና ማን ሆለታና። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Sa7aa duge xeelliya wode waaye, dhumanne yashshiya caagana be7ana; enti sakana dhuman holetana. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ከዚያም ወደ ምድር ይመለከታሉ፣ የሚያዩትም ጭንቀት፣ ጨለማና የሚያስፈራም ጭጋግ ብቻ ነው፤ ወደ ድቅድቅ ጨለማም ይጣላሉ። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ከዚያ በኋላ ወደ ምድር ሲመለከቱ ሊያዩ የሚችሉት ጭንቀት ጨለማና ጭፍግግ ያለ አስፈሪ ሁኔታን ነው፤ ወደ ድቅድቅ ጨለማም ይጣላሉ። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ናብ ምድሪ ድማ ኽጥምቱ እዮም፤ ኣብኡውን መከራን ፀልማትን ዘሸብር ፅልግልግታን ኣሎ፤ ናብ ግብ ዝበለ ፀልማትውን ክስደዱ እዮም። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ናብ ምድሪ ድማ ኪጥምቱ እዮም፡ እንሆውን፡ ጸበባን ጸልማትን ዜሸብር ጽልግልግታን ኣሎ፡ ናብ ድቕድቕ ጸልማት ኪድፍኡ እዮም። |