Isaiah 8:2 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ንዓይ ድማ እሙናት መሰኻኽር ወሲደ፡ ካህን ኡርያን ዘካርያስ ወዲ የበረክያንን።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) የታ​መ​ኑ​ትን ሰዎች ካህ​ኑን ኦር​ያ​ንና የበ​ራ​ክ​ዩን ልጅ ዘካ​ር​ያ​ስን ምስ​ክ​ሮች አድ​ር​ግ​ልኝ፤ የእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔር መን​ፈስ አድ​ሮ​ባ​ቸ​ዋ​ልና፤”
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) የታመኑትን ሰዎች ካህኑን ኦርዮንና የበራክዩን ልጅ ዘካርያስን ምስክሮች አድርግልኝ አለኝ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year እኔም፤ ካህኑን ኡሪያንንና የበራክዩን ልጅ ዘካርያስን ታማኝ ምስክሮቼ እንዲሆኑ እጠራቸዋለሁ።”
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ቄስያ ኦርዮናነ ይባራክያ ናኣ ዛካራሳ አማንያ ማርካቱዋ ኦደ ታን ሱንና” ያጌዳ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) K'eesiyaa Ooriyoonanne Yibaarakiyaa na'aa Zakkaraasa ammantsiyaa markkatuwaa ootsaade taani suntsana» yaageedda.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Qeese Ooriyanne Baarakiyo naa Zakaraasa taas ammanettida markkata gidana mala ta istta xeygana» gides.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ቄሴ ኦሪያኔ ባራኪዮ ና ዛካራሳ ታስ ኣማኔቲዳ ማርካታ ጊዳና ማላ ታ ኢስታ ጼይጋና» ጊዴስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ካህንያ ኡራያነ ባራካ ናኣ ዛካርያሳ አማነትያ ማርካ ኦዳ ታኒ ፄጋና” ያግስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Kahiniya Urayanne Baraka na7aa Zakariyasa ammanetiya marka oothada taani xeegana” yaagis.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) እኔም፣ ካህኑን ኡሪያንንና የበራክዩን ልጅ ዘካርያስን ታማኝ ምስክሮቼ እንዲሆኑ እጠራቸዋለሁ።”
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ታማኞች የሆኑ ሁለት ሰዎችን፥ ይኸውም ካህኑን ኦርዮንና የበራክዩን ልጅ ዘካርያስን ምስክሮች አድርገህ አስቀምጣቸው።”
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ብዛዕባኡውን ነቶም እሙናት ሰባት፥ ንካህን ኦርዮን ንዘካርያስ ወዲ በራክዩን መሰኻኽር ግበረለይ” በለኒ።
Amharic Tigrinya 2011 እሙናት ምስክር ከኣ፡ ንኡርያ እቲ ኻህንን ንዘካርያስ ወዲ ይቤፊኽያን ወሰድኩ።