Isaiah 8:13 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ንእግዚኣብሄር ጐይታ ሰራዊት ቅድስዎ። ንሱ ድማ ፍርሃትኩም ይኹን፡ ንሱ ድማ ፍርሃትኩም ይኹን።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ነገር ግን የሠ​ራ​ዊ​ትን ጌታ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርን ቀድ​ሱት፤ የሚ​ያ​ስ​ፈ​ራ​ች​ሁና የሚ​ያ​ስ​ደ​ነ​ግ​ጣ​ች​ሁም እርሱ ይሁን።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ነገር ግን የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔርን ቀድሱት፤ የሚያስፈራችሁና የሚያስደነግጣችሁም እርሱ ይሁን።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ልትቀድሱ የሚገባው የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔርን ብቻ ነው፤ ልትፈሩት የሚገባው እርሱን ነው፤ ልትንቀጠቀጡለት የሚገባውም እርሱ ነው።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ህንተ ጌሻ ጋናዉ በስያዌ ኡባፐ ዎልቃማ መና ጎዳ፤ ህንተ አዉ ያያናዉነ ዳጋማናዉ በሰ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Hintte geeshsha gaanaw bessiyaawe Ubbaappe Wolk'k'aama Med'inaa Godaa; hintte aw yayyanawunne dagammanaw besse.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Intte dummasana bessizay Ubbaafe Wolqqama GODAA xalla; intte yayyanaassinne kokkoranaas bessizay iza.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ኢንቴ ዱማሳና ቤሲዛይ ኡባፌ ዎልቃማ ጎዳ ጻላ፤ ኢንቴ ያያናሲኔ ኮኮራናስ ቤሲዛይ ኢዛ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ህንተ ጌሽ ጋናዉ በሰይ ኡባፈ ዎልቃማ ጎዳ፤ እያዉ ያያናዉነ ዳጋማናዉ በሴስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Hinte geeshshi gaanaw bessey Ubbaafe Wolqaama Godaa; iyaw yayyanawunne dagammanaw bessees.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ልትቀድሱ የሚገባው የሰራዊት ጌታ እግዚአብሔርን ብቻ ነው፤ ልትፈሩት የሚገባው እርሱን ነው፤ ልትንቀጠቀጡለት የሚገባውም እርሱ ነው።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 እኔ የሠራዊት አምላክ ቅዱስ እንደ ሆንኩ አስቡ፤ መፍራት የሚገባችሁም እኔን ብቻ ነው።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ግና ንጐይታ ሰራዊት እግዚኣብሄር ቀድስዎ፤ ዘፍርሐኩምን ዘደንግፀኩምን ንሱ ይኹን።
Amharic Tigrinya 2011 ንእግዚኣብሄር ጐይታ ሰራዊት፡ ንእኡ ቀድስዎ፡ ንሱ ፍርሃትኩም ይኹን፡ ንሱ ስምባድኩም ይኹን።