Isaiah 7:25 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ኣብ ኵሉ እቲ ብበትሪ ዚዅዕት ጎቦታት፡ ንጥሪት ንምልኣኽን ንውሑድ ጥሪት ንምርጋጽን እዩ እምበር፡ ንእሾኽን እሾኽን ኣይክፈርህን እዩ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) በሚ​ታ​ረ​ሰ​ውም ተራራ ሁሉ ላይ ፍር​ሀት ይመ​ጣል፤ የበ​ጎች መሰ​ማ​ርያ ይሆ​ናል፤ በሬ​ዎ​ችም ይረ​ግ​ጡ​ታል፤ እሾ​ህና ኵር​ን​ች​ትም ያጠ​ፋ​ዋል።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) በመቈፈርያም ወደ ተቈፈሩ ኮረብቶች ሁሉ ከኵርንችትና እሾህ ፍርሃት የተነሣ ወደዚያ አትሄድም፤ ነገር ግን የበሬ ማሰማርያና የበግ መራገጫ ይሆናል።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ኩርርንችትና እሾኹን በመፍራት ከዚህ በፊት በመቈፈሪያ ተቈፍረው ወደነበሩት ወደ እነዚያ ኰረብታዎች ሁሉ ከእንግዲህ አትሄድም፤ ነገር ግን የከብቶች መሰማሪያና የበጎች መፈንጫ ቦታ ይሆናሉ።”
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ካሰ ጎማን ቡልኤዳ ዞዘቱዋን ሀእ ክንድቹነ አጉንይ ኩሜዳ ድራዉ ያዪደ፥ እት አሳይነ ያ ቤና። መሂ የደትያሳነ ዶርሳይ ሄመትያሳ ግዳናዋ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Kase goman bul"eedda zoozetuwaan ha"i kinddichchuunne aguntsay kumeedda diraw yayyiide, itti asaynne yaa beenna. Mehii yedetiyaasaanne dorssay hemetiyaasaa gidanawaa.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Kase xoyllen goyettidi kath immiza zumbullati kindichchoninne agunththan kumida gishshas yayyidi issi asikka hee beenna; meheynne dorsi la7ettizaso gidana.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ካሴ ጾይሌን ጎዬቲዲ ካ ኢሚዛ ዙምቡላቲ ኪንዲቾኒኔ ኣጉንን ኩሚዳ ጊሻስ ያዪዲ ኢሲ ኣሲካ ሄ ቤና፤ ሜሄይኔ ዶርሲ ላኤቲዛሶ ጊዳና።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ካሰ ኮንተን ኦዳ ዙማታን ሀእ ክንቾተይነ አጉን ኩምዳ ግሾ ያይድ፥ እስ አስካ ያ ቤና። ሽን መሄይነ ዶርስ ሄመትያ በሲ ግዳና።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Kase konten oothida zumatan ha77i kinchoteynne agunthi kumida gisho yayyidi, issi asika yaa beenna. Shin meheynne dorsi heemetiya bessi gidana.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ኵርንችትና እሾኹን በመፍራት ከዚህ በፊት በመቈፈሪያ ተቈፍረው ወደ ነበሩት ወደ እነዚያ ኰረብታዎች ሁሉ ከእንግዲህ አትሄድም፤ ነገር ግን የከብቶች መሰማሪያና የበጎች መፈንጫ ቦታ ይሆናሉ።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ቀድሞ በዶማ ተቈፍረው እህል ይበቅልባቸው የነበሩ ኰረብቶች ሁሉ ኲርንችትንና እሾኽን በመፍራት ማንም ወደዚያ አይሄድም፤ ነገር ግን የከብትና የበግ መንጋ መሰማሪያ ብቻ ይሆናሉ።”
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year እቲ ብመባሮ ዝባሮ ዝነበረ ዅሉ ዀረብታታት ከዓ ኻብ ፍርሒ እሾዅን ኳዂቶን ዝተልዓለ ደጊም ናብኣ ኣይትኸይድን ኢኻ፤ ግና መውፈሪ ኣብዑርን መርገፂ ኣባጊዕን ክኸውን እዩ።”
Amharic Tigrinya 2011 እቲ ብመባሮ ዚባሮ ዝነበረ ዂሉ ዀረቢት ከኣ ካብ ፍርሂ እሾዂን ተዀርባን እተላዕለ ሓደ እኳ ዚኸዶ የልቦን፡ ግናኸ መውፈር ኣብዑርን መርገጽ ኣባጊዕን ኪኸውን እዩ።