Isaiah 7:14 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ስለዚ እግዚኣብሄር ባዕሉ ምልክት ኪህበኩም እዩ። እንሆ ድንግል ክትጠንስ ወዲ ክትወልድ እያ፡ ኣማኑኤል ድማ ክትብሎ እያ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ስለ​ዚህ ጌታ ራሱ ምል​ክት ይሰ​ጣ​ች​ኋል፤ እነሆ፥ ድን​ግል ትፀ​ን​ሳ​ለች፤ ወንድ ልጅ​ንም ትወ​ል​ዳ​ለች፤ ስሙ​ንም አማ​ኑ​ኤል ብላ ትጠ​ራ​ዋ​ለች።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ስለዚህ ጌታ ራሱ ምልክት ይሰጣችኋል፤ እነሆ፥ ድንግል ትፀንሳለች፥ ወንድ ልጅም ትወልዳለች፥ ስሙንም አማኑኤል ብላ ትጠራዋለች።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ስለዚህ ጌታ ራሱ ምልክት ይሰጣችኋል፤ እነሆ፤ ድንግል ትፀንሳለች፤ ወንድ ልጅም ትወልዳለች፤ ስሙንም አማኑኤል ብላ ትጠራዋለች።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ያቶፐ፥ ጎዳይ ባረ ሁጲያን ህንተንቶ ማላታ እማና፤ ወዶራታ ሻሃራደ አቱማ ናኣ የላና፤ አ ሱንካ አማኑኤላ ያጋደ ሱንና።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Yaatooppe, Goday bare huup'iyaan hinttenttoo malaataa immana; gellayatta shahaaraade attuma na'aa yelana; Aa suntsaakka Amaanu'eela yaagaade suntsana.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Histtiko GODAY barkka inttes malata bessana; geela7oy shaarana; attuma naa yelana; iza sunththaaka, ‹Amanu7eele› gaada sunththana.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ሂስቲኮ ጎዳይ ባርካ ኢንቴስ ማላታ ቤሳና፤ ጌላኦይ ሻራና፤ ኣቱማ ና ዬላና፤ ኢዛ ሱንካ፥ ‹ኣማኑኤሌ› ጋዳ ሱንና።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ሄሳ ግሾ፥ ጎዳይ ባ ሁጰን ህንተዉ ማላ እማና፤ ጌላእያ ቃንታዳ አደ ናአ የላና፤ እያ ሱንካ አማኑኤላ ጋዳ ፄጋና።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Hessa gisho, Goday ba huuphen hintew malla immana; geela7iya qanthatada adde na7a yelana; iya sunthaaka Amanu7eela gada xeegana.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ስለዚህ ጌታ ራሱ ምልክት ይሰጣችኋል፤ እነሆ፤ ድንግል ትፀንሳለች፤ ወንድ ልጅም ትወልዳለች፤ ስሙንም ዐማኑኤል ብላ ትጠራዋለች።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 እንግዲህ እግዚአብሔር ራሱ ምልክት ይሰጣችኋል፤ እነሆ ድንግል ትፀንሳለች፤ ወንድ ልጅም ትወልዳለች፤ ስሙንም ‘ዐማኑኤል’ ብላ ትጠራዋለች፤
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ስለዙይ እግዚኣብሄር ባዕሉ ምልክት ክህበኩም እዩ፤ እንሆ፥ ድንግል ክትጠንስ እያ፤ ወዲውን ክትወልድ እያ፤ ስሙ ድማ ‘ኣማኑኤል’ ኢላ ኽትሰምዮ እያ።
Amharic Tigrinya 2011 ስለዚ እግዚኣብሄር ባዕሉ ትእምርቲ ኺህበኩም እዩ፡ እንሆ፡ ድንግል ክትጠንስ፡ ወዲ ኸኣ ክትወልድ እያ፡ ስሙውን ኣማኑኤል ክትሰምዮ እያ።