Isaiah 7:1 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ብዘመን ኣሓዝ ወዲ ዮታም ወዲ ዑዝያ ንጉስ ይሁዳ፡ ረዚን ንጉስ ኣራምን ጴቃህ ወዲ ረማልያ ንጉስ እስራኤልን ናብ የሩሳሌም ደየቡ። ባእሲ፣ ግን ከኣ ክዕወተሉ ኣይከኣለን።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) እን​ዲ​ህም ሆነ፤ በይ​ሁዳ ንጉሥ በዖ​ዝ​ያን ልጅ በኢ​ዮ​አ​ታም ልጅ በአ​ካዝ ዘመን የአ​ራም ንጉሥ ረአ​ሶን፥ የእ​ስ​ራ​ኤ​ልም ንጉሥ የሮ​ሜ​ልዩ ልጅ ፋቁሔ ኢየ​ሩ​ሳ​ሌ​ምን ሊወጉ ወጡ፤ ሊይ​ዙ​አ​ትም አል​ቻ​ሉም።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) እንዲህም ሆነ፤ በይሁዳ ንጉሥ በዖዝያን ልጅ በኢዮአታም ልጅ በአካዝ ዘመን የሶርያ ንጉሥ ረአሶን የእስራኤልም ንጉሥ የሮሜልዩ ልጅ ፋቁሔ ኢየሩሳሌምን ሊወጉ ወጡ፥ ሊያሸንፉአትም አልቻሉም።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year የዖዝያን የልጅ ልጅ፤ የኢዮአታም ልጅ አካዝ የይሁዳ ንጉሥ በነበረበት ዘመን፤ የሶርያ ንጉሥ ረአሶንና የእስራኤል ንጉሥ የሮሜልዩ ልጅ ፋቁሔ ኢየሩሳሌምን ሊወጉ ወጡ፤ ነገር ግን ድል ሊያደርጓት አልቻሉም።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ኦዝያና ናአይ እዮኣታም የሌዳ አካዝ ይሁዳ ጋድያን ካተቴዳ ዎደ፥ ሶርያ ጋድያ ካቲ ራጺንነ እስራኤልያ ጋድያ ካቲ ራማልያ ናአይ ፓቁህ የሩሳላመ ኦላናዉ ዬድኖ፤ ሽን ጾናናዉ ዳንዳይበይክኖ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Ooziyaana na'ay Iyo'aataami yeleedda Akaazi Yihudaa gadiyaan kaateteedda wode, Sooriyaa gadiyaa Kaatii Ras'iininne Israa'eeliyaa gadiyaa Kaatii Ramaaliyaa na'ay Paak'uhi Yerusaalame olanaw yeeddino; shin s'oonanaw danddayibeykkino.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Ooziya naa Iyo7aatamey yelida Akaazey Yuhuda biittan kawotida wode Aaraame biitta kawo Eraasooninne Isra7eele biitta Kawo Eromeliyo naa Faaquhey Yerusalaame olanaas kezida; gido attiin xoonanaas dandaybeettenna.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ኦዚያ ና ኢዮኣታሜይ ዬሊዳ ኣካዜይ ዩሁዳ ቢታን ካዎቲዳ ዎዴ ኣራሜ ቢታ ካዎ ኤራሶኒኔ ኢስራኤሌ ቢታ ካዎ ኤሮሜሊዮ ና ፋቁሄይ ዬሩሳላሜ ኦላናስ ኬዚዳ፤ ጊዶ ኣቲን ጾናናስ ዳንዳይቤቴና።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ኦዝያና ናአይ እዮአታማ ናአይ አካዝ፥ ይሁዳን ካዎትዳ ዎደ አራመ ካዎይ ራዝንነ እስራኤለ ካዎይ ራማላ ናአይ ፋቁሄይ የሩሳላመ ኦላናዉ ይዶሶና፤ ሽን ፆናናዉ ዳንዳእቦኮና።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Ooziyana na7ay Iyo7atama na7ay Akaazi, Yihudan kawotida wode Araame kawoy Razininne Isra7eele kawoy Ramala na7ay Faaquhey Yerusalaame olanaw yidosona; shin xoonanaw danda7ibookona.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) የዖዝያን የልጅ ልጅ፣ የኢዮአታም ልጅ አካዝ የይሁዳ ንጉሥ በነበረበት ዘመን፣ የሶርያ ንጉሥ ረአሶንና የእስራኤል ንጉሥ የሮሜልዩ ልጅ ፋቁሔ ኢየሩሳሌምን ሊወጉ ወጡ፤ ነገር ግን ድል ሊያደርጓት አልቻሉም።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ከዖዝያን ልጅ ከኢዮአታም የተወለደው አካዝ በይሁዳ በነገሠበት ዘመን፥ የሶርያ ንጉሥ ረጺንና የእስራኤል ንጉሥ የረማልያ ልጅ ፋቁሔ ጦርነት ማስነሣት ፈልገው ወደ ኢየሩሳሌም መጡ፤ ነገር ግን ኢየሩሳሌምን ድል ሊያደርጉአት አልቻሉም።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ከምዙይ ድማ ኾነ፦ ወዲ ወዱ ንኦዝያን ወዲ ኢዮኣታም ኣካዝ ንጉስ ይሁዳ ኣብ ዝነበረሉ ዘመን፥ ንጉስ ሶርያ ረኣሶንን ንጉስ እስራኤል ወዲ ሮሜልዩ ፋቁሔን ንኢየሩሳሌም ክወግኡ ወፁ፤ ግና ኸሸንፍዋ ኣይከኣሉን።
Amharic Tigrinya 2011 ኰነ ኸኣ፡ ሬጺን ንጉስ ሶርያን ጴቃሕ ወዲ ረማልያ ንጉስ እስራኤልን ብዘመን ኣሃዝ ወዲ ዮታም፡ ወዲ ኡዝያ፡ ንጉስ ይሁዳ፡ ንየሩሳሌም ኪዋግእዋ ተላዕሉ፡ ግናኸ ኣይተኻእሎምን።