Isaiah 66:8 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ከምዚ ዝበለ ነገር ዝሰምዐ መን ኣሎ፧ ከምዚ ዝኣመሰለ ነገራት መን ርእዩ? ምድሪ ሓንቲ መዓልቲ ድያ ክትወልድ? ወይስ ሓደ ህዝቢ ብሓንሳብ ክውለድ እዩ? ጽዮን ምስ ወለደት ደቃ ትወልድ እያ እሞ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ከቶ እንዲህ ያለ ነገርን ማን ሰምቶአል? እንዲህስ ያለ ነገርን ማን አይቶአል? በውኑ ሀገር በአንድ ቀን ታምጣለችን? ወይስ በአንድ ጊዜ ሕዝብ ይወለዳልን? ጽዮን እንዳማጠች ወዲያው ልጆችዋን ወልዳለችና። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ከቶ እንዲህ ያለ ነገር ማን ሰምቶአል? እንዲህስ ያለ ነገር ማን አይቶአል? በውኑ አገር በአንድ ቀን ታምጣለችን? ወይስ በአንድ ጊዜ ሕዝብ ይወለዳልን? ጽዮን እንዳማጠች ወዲያው ልጆችዋን ወልዳለችና። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ከቶ እንዲህ ያለ ነገር ማን ሰምቶአል? እንዲህስ ያለ ነገር ማን አይቶአል? በውኑ አገር በአንድ ቀን ታምጣለችን? ወይስ በአንድ ጊዜ ሕዝብ ይወለዳል? ጽዮን እንዳማጠች ወዲያው ልጆችዋን ወልዳለችና። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ሀዋ ማላባ ኦኔ ስሴዳዌ? ቃይ ሀዋ ማላባ ኦኔ በኤዳዌ? እት ቢታ አሳይ ፐጽ እት ጋላስ የለታናዉ ዳንዳዪየ? ዎይ ካዉተይ እት ኩን የለቲ? የሩሳላማ ባንኮ ሳናካ፥ እት ኩን ባረ ናናቱዋ የላዱ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Hawaa malabaa oonee siseeddawe? K'ay hawaa malabaa oonee be'eeddawe? Itti biittaa Asay pes's'i itti gallassi yelettanaw danddayiiyye? Woy kawutetsay itti kutsan yelettii? Yerusaalama bannikko saanakka, itti kutsan bare naanatuwaa yelaaddu. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Hessa mala yo7o siyi erizay oonee? Hessa mala yo7o be7i erizay oonee? Derey issi gallas medhetti erizee? Woykko kawoteththati qiphida ayfey xeellanaashe gakkanaas beetti erizoo? Xiyoono buro miixay oykkishin heerakka ba nayta yelawus. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ሄሳ ማላ ዮኦ ሲዪ ኤሪዛይ ኦኔ? ሄሳ ማላ ዮኦ ቤኢ ኤሪዛይ ኦኔ? ዴሬይ ኢሲ ጋላስ ሜቲ ኤሪዜ? ዎይኮ ካዎቴቲ ቂጲዳ ኣይፌይ ጼላናሼ ጋካናስ ቤቲ ኤሪዞ? ጺዮኖ ቡሮ ሚጻይ ኦይኪሺን ሄራካ ባ ናይታ ዬላዉስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ሀይሳ መላባ ኦነ ስእዳይ? ሄሳ መላባ ኦነ በእዳይ? እስ ደረይ እስ ጋላስ የለታናዉ ዳንዳእዬ? እስ ካዎተ ቅጵ ዛሮን መትዬ? ፅዮነይ ቡሮ እቀ ኦይኮና፥ ኤለሳዳ ባ ናይታ የላሱ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Haysa melaba oone si7iday? Hessa melaba oone be7iday? Issi derey issi gallas yeletanaw danda7iyee? issi kawotethi qiphi zaaron medhetiyee? Xiyooney buroo iqethi oykonna, ellesada ba nayta yelasu. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | እንዲህ ያለ ነገር ማን ሰምቶ ያውቃል? እንዲህ ያለ ነገርስ ማን አይቶ ያውቃል? አገር በአንድ ጀንበር ይፈጠራልን? ወይስ ሕዝብ በቅጽበት ይገኛል? ጽዮንን ምጥ ገና ሲጀምራት፣ ልጆቿን ወዲያውኑ ትወልዳለች። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | እንዲህ ያለ ነገር የሰማ እንዲህ ያሉ ነገሮችን ያየ ማነው? አንድ አገር በአንድ ቀን፥ አንድ ሕዝብ በቅጽበት ሊወለዱ ይችላሉን? ይሁን እንጂ ጽዮን ምጥ እንደ ያዛት ወዲያውኑ ልጆችዋን ወልዳለች። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ከምዙይ ዘመሰለ መን ሰምዐ? ኸምዙይ ዝበለኸ መን ረአየ? ሃገርዶ ብሓንቲ መዓልቲ ትውለድ እያ? ህዝቢኸ ብሓንቲ ጊዜዶ ይውለድ እዩ? ፅዮን ግና ቕልውላው ምስ ሓዛ ሽዑ ንሽዑ እንተይተፅዓረት ደቃ ወሊዳ እያሞ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ከምዚ ዘመሰለ መን ሰምዔ ከምዚ ዝበለኸ መን ረኣየ ሃገርዶ ብሓንቲ መዓልቲ ጽዒራ ትወልድ እያ ህዝቢዶኸ ብሓንቲ ጊዜ ይውለድ እዩ ጽዮን ግና ቅልውላው ምስ ሓዛ፡ ብኡብኡ ደቃ ወለደት። |