Isaiah 66:22 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ከምቲ ኣነ ዝገብሮ ሓድሽ ሰማያትን ሓዳስ ምድርን ኣብ ቅድመይ ደው ከም ዚብል፡ ዘርእኻን ስምካን ኪቐውም እዩ፡ ይብል እግዚኣብሄር። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | “እኔ የምሠራቸው አዲስ ሰማይና አዲስ ምድር በፊቴ ጸንተው እንደሚኖሩ፥ እንዲሁ ዘራችሁና ስማችሁ ጸንተው ይኖራሉ፥ ይላል እግዚአብሔር። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | እኔ የምሠራቸው አዲስ ሰማይና አዲስ ምድር ከፊቴ ጸንተው እንደሚኖሩ፥ እንዲሁ ዘራችሁና ስማችሁ ጸንተው ይኖራሉ፥ ይላል እግዚአብሔር። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | እኔ የምሠራቸው አዲስ ሰማይና አዲስ ምድር ከፊቴ ጸንተው እንደሚኖሩ፥ እንዲሁ ዘራችሁና ስማችሁ ጸንተው ይኖራሉ፥ ይላል ጌታ። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ቃይካ መና ጎዳይ ሀዋዳን ያጌ፤ “ታን መያ ኦራ ሳሎቱነ ኦራ ሳአይ ታ ስንን ምኒደ ደእያዋዳን፥ ሄዋዳንካ፥ ህንተ ዘረይነ ህንተ ሱንይ ምኒደ ደአና። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | K'aykka Med'inaa Goday hawaadan yaagee; «Taani med'd'iyaa ooratsa salotuunne ooratsa sa'ay ta sintsan minniide de'iyaawaadan, hewaadankka, hintte zeretsaynne hintte suntsay minniide de'ana. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | GODAY, «Tani medhdhana ooraththa salotinne ooraththa sa7ay ta sinththan minni daanayssaththo intte sunththinne intte zereththa sunththi hessaththo minni daana. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ጎዳይ፥ «ታኒ ሜና ኦራ ሳሎቲኔ ኦራ ሳኣይ ታ ሲንን ሚኒ ዳናይሳ ኢንቴ ሱንኔ ኢንቴ ዜሬ ሱን ሄሳ ሚኒ ዳና። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | “ታኒ መዳ ኦራ ሳሎትነ ኦራ ሳእ ታ ስንን ምንድ ደኤይሳዳ፥ ህንተ ኮቻይነ ህንተ ሱንይ ምንድ ዳና። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | “Taani medhida ooratha salotinne ooratha sa7i ta sinthan minnidi de7eysada, hinte kochaynne hinte sunthay minnidi daana. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | “እኔ የምሠራቸው አዲስ ሰማያትና አዲስ ምድር በፊቴ ጸንተው እንደሚኖሩ፣ የእናንተና የዘራችሁ ስም እንደዚሁ ጸንቶ ይኖራል” ይላል እግዚአብሔር ፤ |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | “የምፈጥራቸው አዲስ ሰማያትና አዲስ ምድር በእኔ ጸንተው እንደሚኖሩ እንዲሁም ዘራችሁና ስማችሁ በእኔ ጸንተው ይኖራሉ፤ |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | “ኣነ ዝገብሮም ሓድሽ ሰማይን ሓድሽ ምድርን ንሓዋሩ ፀኒዖም ከም ዝነብሩ፥ ከምኡ ዘርእኹምን ስምኩምን ኣብ ቅድመይ ፀኒዖም ክነብሩ እዮም” ይብል እግዚኣብሄር። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ከምቲ ኣነ ዝገብሮ ሓድሽ ሰማይን ሓድሽ ምድርን ኣብ ቅድመይ ዚነብር፡ ከምኡ ዘርእኹምን ስምኩምን ኪነብር እዩ፡ ይብል እግዚኣብሄር። |