Isaiah 66:20 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ከምቲ ደቂ እስራኤል ዘምጽእዎ፡ ንዅሎም ኣሕዋትኩም ድማ ካብ ኵሎም ኣህዛብ ብኣፍራስን ብሰረገላታትን ኣብ ጐሓፍን ኣብ በቕልን ብቕልጡፋት እንስሳታትን ንእግዚኣብሄር መስዋእቲ ጌሮም ናብ እግዚኣብሄር ኬምጽእዎም እዮም፡ ይብል እግዚኣብሄር ኣብ ቤት እግዚኣብሄር ኣብ ጽሩይ ኣቕሓ መስዋእቲ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | የእስራኤል ልጆች ቍርባናቸውን በምስጋና ወደ እግዚአብሔር ቤት እንደሚያመጡ፥ እንዲሁ ለእግዚአብሔር ቍርባን ይሆን ዘንድ ወንድሞቻችሁን ሁሉ፥ በፈረሶችና በሰረገሎች፥ በአልጋዎችና በበቅሎዎች፥ በጠያር ግመሎችም ላይ አድርገው፥ ከአሕዛብ ሁሉ ወደ ተቀደሰችው ከተማ ወደ ኢየሩሳሌም ያመጡአቸዋል፥ ይላል እግዚአብሔር። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | የእስራኤል ልጆች ቍርባናቸውን በጥሩ ዕቃ አድርገው ወደ እግዚአብሔር ቤት እንደሚያመጡ፥ እንዲሁ ለእግዚአብሔር ቍርባን ይሆን ዘንድ ወንድሞቻችሁን ሁሉ፥ በፈረሶችና በሰረገሎች፥ በአልጋዎችና በበቅሎች በጠያር ግመሎችም ላይ አድርገው፥ ከአሕዛብ ሁሉ ወደ ተቀደሰው ተራራዬ ወደ ኢየሩሳሌም ያመጡአቸዋል፥ ይላል እግዚአብሔር። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | የእስራኤል ልጆች ቁርባናቸውን በጥሩ ዕቃ አድርገው ወደ ጌታ ቤት እንደሚያመጡ፥ እንዲሁም ለጌታ ቁርባን ይሆን ዘንድ ወንድሞቻችሁን ሁሉ፥ በፈረሶችና በሰረገሎች፥ በአልጋዎችና በበቅሎች በጠያር ግመሎችም ላይ አድርገው፥ ከአሕዛብ ሁሉ ወደተቀደሰው ተራራዬ ወደ ኢየሩሳሌም ያመጡአቸዋል፥ ይላል ጌታ። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | እስራኤልያ አሳይ ካ ያርሹዋ ጌሻ ሚሻን ዎደ፥ መና ጎዳ ጌሻ ጎልያ አህያዋዳን፥ ኡንቱንቱ ህንተ እሻቱዋ ኡባ ካዉተቱዋ ኡባ ግዶፐ ፓራቱዋን፥ ፓራ ጋረቱዋን፥ ጋሎቱዋን፥ ባቁሎቱዋንነ ሚሻቱዋ ጫንያ ጋረቱዋን ኡትሲደ፥ ታዉ እሙዋ ግዳናዳን፥ መና ጎዳ ጌሻ ደርያ የሩሳላመ አሀና። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Israa'eeliyaa Asay katsaa yarshshuwaa geeshsha miishshan wotsiide, Med'inaa Godaa Geeshsha Golliyaa ahiyaawaadan, unttunttu hintte ishatuwaa ubbaa kawutetsatuwaa ubbaa giddoppe paratuwaan, paraa gaaretuwaan, gaalotuwaan, bak'ulotuwaaninne miishshatuwaa c'aaniyaa gaaretuwaan utissiide, taw imuwaa gidanaadan, Med'inaa Godaa geeshsha deriyaa Yerusaalame ahana. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | GODAAS yarsho gidana mala intte ishata ubbata kawoteththatappe bonchchettida ta zumaa Yerusalaame paran, para-gaareninne gaaren, baquloninne gaamellan istta ehana. Isra7eele asay kaththa yarsho wogan diza mala geeshsha miishshan woththidi GODAA Keeth shiishshiza mala haytakka shiishshana. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ጎዳስ ያርሾ ጊዳና ማላ ኢንቴ ኢሻታ ኡባታ ካዎቴታፔ ቦንቼቲዳ ታ ዙማ ዬሩሳላሜ ፓራን፥ ፓራ-ጋሬኒኔ ጋሬን፥ ባቁሎኒኔ ጋሜላን ኢስታ ኤሃና። ኢስራኤሌ ኣሳይ ካ ያርሾ ዎጋን ዲዛ ማላ ጌሻ ሚሻን ዎዲ ጎዳ ኬ ሺሺዛ ማላ ሃይታካ ሺሻና። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | እስራኤለ አሳይ ካ ያርሹዋ ጌሻ ሚሸን ዎድ ፆሳ ኬ ኤሄይሳዳ፥ ኤንቲ ህንተ እሻታ ኡባ ካዎተታ ግዶፈ፥ ፓራታን፥ ፓራ ጋረታን፥ ግማለታን፥ ባቁሎታንነ ጫነ ጋረታን ኡትስድ፥ ጎዳስ እሞ ኦድ ታ ጌሻ ዙማ ቦላ የሩሳላመ ኤሀና። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Isra7eele asay katha yarshuwa geeshsha miishen wothidi xoossa keethi eheysada, enti hinte ishata ubbaa kawotethata giddofe, paratan, para gaaretan, gimaletan, baqulotaninne caane gaaretan utisidi, Godaas imo oothidi ta geeshsha zumaa bolla Yerusalaame ehana. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ለእግዚአብሔር ቍርባን እንዲሆኑ ወንድሞቻችሁን ሁሉ ከየመንግሥታቱ ወደ ተቀደሰው ተራራዬ ወደ ኢየሩሳሌም በፈረስ፣ በሠረገላና በጋሪ፣ በበቅሎና በግመል ያመጧቸዋል” ይላል እግዚአብሔር ። “እስራኤላውያን የእህል ቍርባናቸውን በሥርዐቱ መሠረት በነጹ ዕቃዎች ወደ እግዚአብሔር ቤተ መቅደስ እንደሚያቀርቡ እነዚህንም ያቀርቧቸዋል። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ወንድሞቻችሁን ሁሉ ኢየሩሳሌም ወደሚገኘው ቅዱስ ተራራዬ በፈረሶች፥ በሠረገሎች፥ በጋሪዎች፥ በበቅሎዎችና በግመሎች አድርገው ከተለያዩ አገሮች ለእግዚአብሔር እንደ መባ ያመጡአቸዋል፤ እነርሱንም የሚያመጡአቸው እስራኤላውያን የእህል ቊርባንን በሥርዓት በነጻ ዕቃ ለእኔ ለእግዚአብሔር ቤተ መቅደስ እንደሚያቀርቡ አድርገው ነው፤ ይህን የተናገርኩ እኔ እግዚአብሔር ነኝ። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ከምቲ ደቂ እስራኤል ንመባኦም፥ ብፅሩይ ኣቕሓ ገይሮም፥ ናብ ቤት እግዚኣብሄር ዘምፅእዎ፥ ከምኡ ኸዓ ንዅሎም ኣሕዋትኩም፥ ከም መባእ እግዚኣብሄር ገይሮም፥ በፍራስን ብሰረገላታትን ብጋሪን በባቕልን ብፈጣናት ኣግማልን ገይሮም፥ ካብ ኵሎም መንግስታት፥ ናብቲ ቅዱስ እምባይ፥ ናብ ኢየሩሳሌም ከምፅእዎም እዮም” ይብል እግዚኣብሄር። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ከምቲ ደቂ እስራኤል ንመባኦም፡ ብጽሩይ ኣቕሓ ገይሮም፡ ናብ ቤት እግዚኣብሄር ዜምጽእዎ፡ ንዂሎም ኣሕዋትኩም ድማ፡ መባእ እግዚኣብሄር ገይሮም፡ በፍራስን ብሰረገላታትን ብቓሬዛታትን በባቕልን ብፈጠናት ኣግማልን ካብ ኲሎም ኣህዛብ ናብቲ ቅዱስ ከረነይ ናብ የሩሳሌም ኬምጽእዎም እዮም፡ ይብል እግዚኣብሄር። |