Isaiah 66:2 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | እዚ ዅሉ ኢደይ ገይራቶ፡ እዚ ዅሉውን ተፈጸመ፡ ይብል እግዚኣብሄር። ነዚ ሰብ እዚ ግና ነቲ ድኻን መንፈስ ድኹምን ብቃለይ ዝንቀጥቀጥን ክጥምት እየ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ይህ ሁሉ የእጄ ሥራ ነው፤ ይህም ሁሉ የእኔ ነው፥” ይላል እግዚአብሔር፤ “ወደ የዋሁና ወደ ጸጥተኛው፥ ከቃሌም የተነሣ ወደሚንቀጠቀጥ ሰው ከአልሆነ በቀር ወደ ማን እመለከታለሁ? |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | እነዚህን ሁሉ እጄ ሠርታለችና እነዚህ ሁሉ የእኔ ናቸው ይላል እግዚአብሔር፤ ነገር ግን ወደዚህ ወደ ትሑት፥ መንፈሱም ወደ ተሰበረ፥ በቃሌም ወደሚንቀጠቀጥ ሰው እመለከታለሁ። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | እነዚህን ሁሉ እጄ ሠርታለች፤ እነዚህ ሁሉ የእኔ ናቸው፥ ይላል ጌታ። ነገር ግን ወደዚህ ወደ ትሑት፥ መንፈሱም ወደ ተሰበረ፥ በቃሌም ወደሚንቀጠቀጥ ሰው እመለከታለሁ። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ሄዋንታ ኡባባካ ታ ኩሺ ኦዳ ግደኔ? ሄዋ ድራዉ፥ ሀዋንቱ ኡባቱካ ታዋንታ። ሽን ታን ባረና ዝቂ ኦያዋኮ፥ ባረ ኦዳ ናጋራዉ ካዮቲደ ስምያዋኮነ ታ ቃላን ኮኮርያዋኮ ጼላና ያጌ መና ጎዳይ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Hewantta ubbabaakka ta kushii ootseedda gidennee? Hewaa diraw, hawanttu ubbatuukka tawantta. Shin taani barena zik'k'i ootsiyaawaakko, bare ootseedda nagaraw kayyotiide simmiyaawaakkonne ta k'aalan kokkoriyaawaakko s'eelana yaagee Med'inaa Goday. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Hayta ubbaa ta kushey ooththibeennee? Hayti beettana mala ooththiday tana gidikkinaa? Tani ashke; wozinay meqqidaadenne ta qaalaska kokkorizaadeko ta xeellays. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ሃይታ ኡባ ታ ኩሼይ ኦቤኔ? ሃይቲ ቤታና ማላ ኦዳይ ታና ጊዲኪና? ታኒ ኣሽኬ፤ ዎዚናይ ሜቂዳዴኔ ታ ቃላስካ ኮኮሪዛዴኮ ታ ጼላይስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ሀይሳ ኡባ ታ ኩሸይ ኦስ፤ ኤንትካ ሀንዶሶና። ሽን ታኒ ባና ዝቅ ኦያ ኡራ፥ ባ አያናን መቅዳ ኡራነ ታ ቃላን ኮኮርያ ኡራ ፄላና። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Haysa ubbaa ta kushey oothis; entika hanidosona. Shin taani bana ziqi oothiya uraa, ba ayyaanan meqida uraanne ta qaalan kokoriya ura xeellana. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | እነዚህን ነገሮች ሁሉ እጄ አልሠራችምን? እንዲገኙስ ያደረግሁ እኔ አይደለሁምን?” ይላል እግዚአብሔር ። “ነገር ግን እኔ ወደዚህ፣ ትሑት ወደ ሆነና መንፈሱ ወደ ተሰበረ፣ በቃሌም ወደሚንቀጠቀጥ ሰው እመለከታለሁ። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | እነዚህን ሁሉ ነገሮች የፈጠርኩ እኔ ነኝ፤ ስለዚህ ሁሉም የእኔ ናቸው፤ እኔ የምመለከተው ልባቸው ወደ ተሰበረ፥ ትሑት መንፈስ ወዳላቸውና፥ ቃሌንም ወደሚያከብሩ ነው። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ነዝ ዅሉ ኢደይ እያ ዝገበረቶ፤ እዝ ዅሉ ኸዓ ብኣይ ኮይኑ ኣሎ፤ ይብል እግዚኣብሄር። ኣነ ግና ናብ ትሑትን፥ ዝተሰበረ መንፈስ ናብ ዘለዎን፥ ብቓለይውን ናብ ዝንቅጥቀጥ ሰብ እየ ዝምልከት። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ኢደይ እያ ነዚ ዂሉ ዝገበረቶ፡ እዚ ኸኣ ኰይኑ ኣሎ፡ ይብል እግዚኣብሄር፡ ግናኸ ኣብቲ ሽጉርን ድቑስን መንፈስ ዘለዎን ብቓለይ ዚርዕድን ሰብ ደኣ እየ ዝጥምት ዘሎኹ። |