Isaiah 66:17 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | እቶም ኣብ ማእከል ብድሕሪ ሓንቲ ኦም ኣብ ኣታኽልቲ ዚቕድሱን ዚነጽሑን፡ ስጋ ሓሰማን ጽያፍን ኣንጭዋን ዚበልዑ፡ ብሓባር ኪጠፍኡ እዮም፡ ይብል እግዚኣብሄር። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | “በአትክልት ቦታ ውስጥ ሰውነታቸውን የሚያጠሩና የሚያነጹ፥ በምግብ ቦታም የእሪያን ሥጋ፥ አስጸያፊ ነገርንም አይጥንም የሚበሉ በአንድነት ይጠፋሉ፥ ይላል እግዚአብሔር። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | በመካከላቸው ያለውን አንዱን ተከትለው ወደ ገነቱ ይገቡ ዘንድ ሰውነታቸውን የሚቀድሱና የሚያነጹ፥ የእሪያንም ሥጋ አስጸያፊ ነገርንም አይጥንም የሚበሉ በአንድነት ይጠፋሉ፥ ይላል እግዚአብሔር። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | በመሀከላቸው ያለውን አንዱን ተከትለው ወደ መናፈሻ ስፍራው ለመግባት ሰውነታቸውን የሚቀድሱና የሚያነጹ፥ የእሪያንም ሥጋ፥ አስጸያፊ ነገርንም፥ አይጥንም የሚበሉ በአንድነት ይጠፋሉ፥ ይላል ጌታ። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | መና ጎዳይ ሀዋዳን ያጌ፤ “አታክልትያ ሳኣን ባረንቱ ኤቃዉ ጎይናናዉ፥ ባረንቱ ግዶን ደእያ እቱዋ ካሊደ፥ ባረና ዱማዪደ ጌሽያዋንቱ፥ ቃይ ጉዱን አሹዋ፥ ሸነይያዋነ ኤጨርያ ምያዋንቱ ኡባይ እትፐ ያና። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Med'inaa Goday hawaadan yaagee; «Ataakilttiyaa sa'aan barenttu eek'aw goyinnanaw, barenttu giddon de'iyaa ittuwaa kaalliide, barena dummayiide geeshshiyaawanttu, k'ay guduntsaa ashuwaa, sheneyiyaawaanne ec'eriyaa miyaawanttu ubbay ittippe d'ayana. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | GODAY, «Atakiltey dizasoho biidi isttafe issaas goynnanaas bana geeshshizaytinne dummasizayti, guddunththa ashonne ecere asho, tunida miishshata miza ubbati ba pirda wurseththan issife ekkana» gees. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ጎዳይ፥ «ኣታኪልቴይ ዲዛሶሆ ቢዲ ኢስታፌ ኢሳስ ጎይናናስ ባና ጌሺዛይቲኔ ዱማሲዛይቲ፥ ጉዱን ኣሾኔ ኤጬሬ ኣሾ፥ ቱኒዳ ሚሻታ ሚዛ ኡባቲ ባ ፒርዳ ዉርሴን ኢሲፌ ኤካና» ጌስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | “ባንታ ኤቃ ጎይናናዉ አታክልተ ጋደ ባናዉ፥ ባንታና ዱማየይሳትነ ጌሸይሳት፤ ጉዱን፥ ኤጨረነ ሀራ ቱናባታ መይሳታ ግዶፈ እሱዋ ካልድ በይሳት ኡባይ ያና። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | “Banta eeqa goyinnanaw atakilte gade baanaw, bantana dummayeysatinne geeshsheysati; guduntho, ecerenne hara tunabata meyisata giddofe issuwa kaallidi beysati ubbay dhayana. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | “ወደ አትክልት ቦታዎች ለመሄድና ከተክሎቹ አንዱን ለማምለክ ራሳቸውን የሚቀድሱና የሚያነጹ፣ የዕሪያዎችንና የዐይጦችን ሥጋ፣ የረከሱ ነገሮችንም የሚበሉ ሁሉ የመጨረሻ ፍርዳቸውን በአንድነት ይቀበላሉ” ይላል እግዚአብሔር ። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ “የእርያ ሥጋና አይጥ፥ እንዲሁም ሌሎች አጸያፊ ነገሮች ከሚበሉት ሰዎች መካከል አንዱን ተከትለው ወደ አትክልቶቹ ቦታዎች ለመሄድ ራሳቸውን የሚለዩና የሚያነጹ በአንድነት ይጠፋሉ። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | “ናብ ማእኸል ዘሎ ኣታኽልቲ ብምኻድ፥ ንርእሶም ዝቕድሱን ዘንፅሁን፥ ስጋ ሓሰማን ኣናፁን፥ ዝረኸሱ ነገራት ዝበልዑን፥ ኵሎም ብሓደ ኽጠፍኡ እዮም” ይብል እግዚኣብሄር። |
| Amharic Tigrinya 2011 | እቶም ደድሕሪ እቲ ኣብ ማእከል ዘሎ ናብ ኣታኽልቲ ኪኸዱ ንነፍሶም ዚቕድሱን ዜጽርዩን፡ ስጋ ሓሰማን ፍርንፋንን ኣናጹን ዚበልዑ ዂሎም ብሓደ ኺጠፍዥኡ እዮም፡ ይብል እግዚኣብሄር። |