Isaiah 64:11 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ኣቦታትና ዘመስገኑኻ ቅድስትን ጽብቕትን ቤትና ብሓዊ ተቓጺላ፡ ኩሉ ፍቑራትና ድማ ተደምሲሱ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) አባ​ቶ​ቻ​ችን ያከ​በ​ሩት ክብ​ራ​ችን ቤተ መቅ​ደ​ስህ በእ​ሳት ተቃ​ጥ​ሎ​አል፤ ያማ​ረ​ውም ስፍ​ራ​ችን ፈር​ሶ​አል።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) አባቶቻችን አንተን ያመሰገኑበት የተቀደሰና የተዋበ ቤታችን በእሳት ተቃጥሎአል፥ ያማረውም ስፍራችን ሁሉ ፈርሶአል።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year አባቶቻችን አንተን ያመሰገኑበት የተቀደሰና የተዋበ ቤታችን በእሳት ተቃጥሎአል፤ ያማረውም ስፍራችን ሁሉ ፈራርሷል።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ኑ አዎቱ ኔና ጋላቴዳ ጌሻነ ሎኦ ግዴዳ ኑ ጌሻ ጎሊ ታማን ጹገቴዳ፤ ቃይ ኑ ሎኦ ሳአቱ ኡባይካ ባዬድኖ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Nu aawotuu neena galateedda geeshshanne lo"o gideedda nu Geeshsha Gollii taman s'uugetteedda; k'ay nu lo"o sa'atuu ubbaykka bayeeddino.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Nu aawati kase nena izan galatiza Xoossa Keeththay taman xuugettides; kase lo7osoti ubbatikka dhayda.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ኑ ኣዋቲ ካሴ ኔና ኢዛን ጋላቲዛ ጾሳ ኬይ ታማን ጹጌቲዴስ፤ ካሴ ሎኦሶቲ ኡባቲካ ይዳ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ኑ አዋት እያን ነና ጋላትዳ ጌሽነ ሎኦ ግድዳ ኑ ፆሳ ኬይ ታማን ፁገትስ፤ ኑ ሎኦ በሳ ኡባይ ላለትስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Nu aawati iyan nena galatida geeshshinne lo77o gidida nu xoossa keethay taman xuugetis; nu lo77o bessa ubbay laaletis.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) አባቶቻችን አንተን ያመሰገኑበት የተቀደሰውና የተከበረው ቤተ መቅደሳችን፣ በእሳት ተቃጥሏል፤ ያማሩ ቦታዎቻችንም ሁሉ እንዳልነበር ሆነዋል።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 የቀድሞ አባቶቻችን አንተን ሲያመሰግኑበት የነበረ፥ ቅዱስና ውብ የሆነው ቤተ መቅደስህ በእሳት ጋይቶአል፤ የሚያስደስቱ ነገሮች ሁሉ ፈራርሰዋል።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year እታ ኣቦታትና ንኣኻ ዘመስግኑላ ዝነበሩ፥ ቅድስትን ክብርትን ቤትና፥ ብሓዊ ነደደት፤ ኵሉ እቲ ኽቡር ጥሪትናውን በረሰ።
Amharic Tigrinya 2011 እታ ኣቦታትና ንኣኻ ዘመስገኑላ ቅድስትን ክብርትን ቤትና ብሓዊ ነደደት፡ እቲ ኽቡር ጥሪትናውን ብዘሎ በረሰ።