Isaiah 63:10 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ንሳቶም ግና ዓለዉ ንመንፈስ ቅዱሱ ኣሳቐይዎ። ስለዚ ጸላኢኦም ኮይኑ ኣንጻሮም ተዋግአ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) እነ​ርሱ ግን ዐመ​ፁ​በት፤ ቅዱስ መን​ፈ​ሱ​ንም አስ​መ​ረሩ፤ ስለ​ዚህ ተመ​ልሶ ጠላት ሆና​ቸው፤ እር​ሱም ተዋ​ጋ​ቸው።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) እነርሱ ግን ዐመፁ ቅዱስ መንፈሱንም አስመረሩ፤ ስለዚህ ተመልሶ ጠላት ሆናቸው፥ እርሱም ተዋጋቸው።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year እነርሱ ግን ዐመፁ ቅዱስ መንፈሱንም አስመረሩ፤ ስለዚህ ጠላታቸው ሆነ፤ እርሱ ራሱ ተዋጋቸው።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ሽን ኡንቱንቱ ማካሌድኖ፤ አ ጌሻ አያናካ ካዮዬድኖ። ሄዋ ድራዉ፥ እ ስሚደ፥ ኡንቱንቶ ሞርከ ግዴዳ፤ ኡንቱንቱናካ ኦለቴዳ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Shin unttunttu makkaleeddino; Aa Geeshsha Ayaanaakka kayyoyeeddino. Hewaa diraw, I simmiide, unttunttoo morkke gideedda; unttunttunnakka oletteedda.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Istti gidikko makkallida; iza Geeshsha Ayanaakka mishisida hessa gishshas izi simmidi isttas morkke gidides; istta olides.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ኢስቲ ጊዲኮ ማካሊዳ፤ ኢዛ ጌሻ ኣያናካ ሚሺሲዳ ሄሳ ጊሻስ ኢዚ ሲሚዲ ኢስታስ ሞርኬ ጊዲዴስ፤ ኢስታ ኦሊዴስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ሽን ኤንቲ ማካልዶሶና፤ እያ ጌሻ አያና አዛንዶሶና። ሄሳ ግሾ፥ እ ስሚድ፥ ኤንታዉ ሞርከ ግድስ፤ ኤንታ ኦልስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Shin enti makallidosona; iya Geeshsha Ayyaana azzanthidosona. Hessa gisho, I simmidi, entaw morke gidis; enta olis.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) እነርሱ ግን ዐመፁ፤ ቅዱስ መንፈሱንም አሳዘኑ፤ ስለዚህ ተመልሶ ጠላት ሆናቸው፤ እርሱ ራሱ ተዋጋቸው።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ሆኖም እነርሱ የእርሱን ቅዱስ መንፈስ አሳዘኑ፤ ስለዚህ እሱ በእነርሱ ላይ ተነሥቶ ቀጣቸው።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ንሳቶም ግና ኻብኡ ኸድዑ፤ ንቕዱስ መንፈሱውን ኣሕዘንዎ፤ ስለዙይ ፀላኢኦም ኮነ፤ ባዕሉውን ተዋግኦም።
Amharic Tigrinya 2011 ንሳቶም ግና ዐለው፡ ንቅዱስ መንፈሱ ኸኣ ኣጒሀዩ፡ ስለዚ ጸላኢኦም ኰነ፡ ባዕሉውን ተዋግኦም።