Isaiah 62:12 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ንሳቶም ከኣ፡ ቅዱሳን ህዝቢ፡ ብእግዚኣብሄር እተበጀዉ፡ ኢሎም ኪጽውዕዎም እዮም። ንስኻትኩም ድማ፡ ተደለይቲ፡ ዘይተሓድገት ከተማ፡ ክትብሃሉ ኢኹም።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር፥ “የተ​ቤ​ዣ​ቸው፥ የተ​ቀ​ደሰ ሕዝብ” ብለው ይጠ​ሩ​አ​ቸ​ዋል፤ አን​ቺም፥ “የተ​ተ​ወች ያይ​ደ​ለች የተ​ወ​ደ​ደች ቅድ​ስት ከተማ” ትባ​ያ​ለሽ።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) እግዚአብሔር። የተቤዣቸው፥ የተቀደሰ ሕዝብ ብለው ይጠሩአቸዋል፤ አንቺም። የተፈለገች ያልተተወችም ከተማ ትባያለሽ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year “ጌታ የተቤዣቸው፥ የተቀደሰ ሕዝብ” ብለው ይጠሩአቸዋል፤ አንቺም፥ “የተፈለገች፥ ያልተተወችም ከተማ” ትባያለሽ።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ህንተ፥ “መና ጎዳይ ዎዜዳ ጌሻ አሳቱዋ” ጌተቲደ ጼሰታና፤ የሩሳላመካ፥ “ኮየቴዳኖ፥ አግ ባሽቤና ካታማቶ” ጌተታና።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Hintte, «Med'inaa Goday Wozeedda Geeshsha Asatuwaa» geetettiide s'eesettana; Yerusaalamekka, «Koyetteeddaano, Aggi Bashibeena Katamato» geetettana.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Istti, «GODAY Wozzida Geeshsha dereta; nekka Yegetta Attonttaaro koyettiza Katamayo» geetettana.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ኢስቲ፥ «ጎዳይ ዎዚዳ ጌሻ ዴሬታ፤ ኔካ ዬጌታ ኣቶንታሮ ኮዬቲዛ ካታማዮ» ጌቴታና።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ህንተ፥ ‘ጎዳይ ዎዝዳ ጌሻ አሳታ’ ጌተትድ ፄገታና። የሩሳላመይ፥ ‘ኮየትያሮነ የገታ አታቦና ካታምዉ’ ” ጌተታና።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Hinte, ‘Goday Wozida Geeshsha asata’ geetetidi xeegetana. Yerusalaamey, ‘Koyetiyaronne Yegeta Attaboona Katamiw’ ” geetetana.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) እነርሱም ቅዱስ ሕዝብ፣ እግዚአብሔር የተቤዣቸው ተብለው ይጠራሉ፤ አንቺም የምትፈለግ፣ ከእንግዲህም የማትተው ከተማ ትባያለሽ።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ሕዝቡ “የተቀደሱና እግዚአብሔር የታደጋቸው ወገኖች” ተብለው ይጠራሉ፤ አንቺም ኢየሩሳሌም “የተፈለገችና ያልተተወች ከተማ” ተብለሽ ትጠሪአለሽ።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ንሳቶም ድማ “እግዚኣብሄር ዝተቤዘዎም ቅዱስ ህዝቢ” ተብሂሎም ክፅውዑ እዮም። ንስኺውን ተደላይትን ዘይትሕደግን ከተማ፥ ተብሂልኪ ኽትፅውዒ ኢኺ።
Amharic Tigrinya 2011 ንሳቶም ድማ፡ ቅዱስ ህዝቢ፡ እግዚኣብሄር እተበጀዎም፡ ኢሎም ኪሰምይዎም እዮም። ንስኺውን እትበሀግ፡ ዘይትሕደግ ከተማ ኽትበሀሊ ኢኺ።