Isaiah 62:11 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | እንሆ፡ እግዚኣብሄር ክሳዕ መወዳእታ ዓለም፡ ንጓል ጽዮን በላ፡ እንሆ፡ ምድሓንኪ ይመጽእ ኣሎ። እንሆ፡ ዓስቡ ምስኡ እዩ፡ ኣብ ቅድሚኡውን ይዓዪ ኣሎ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | እነሆ፥ እግዚአብሔር እስከ ምድር ዳርቻ አዋጅ እንዲህ ብሎ ነግሮአል፥ “ለጽዮን ልጅ፦ እነሆ፥ መድኀኒትሽ ይመጣል፤ እነሆ፥ ዋጋው ከእርሱ ጋር ሥራውም በፊቱ አለ በሉአት።” |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | እነሆ፥ እግዚአብሔር ለምድር ዳርቻ አዋጅ እንዲህ ብሎ ነግሮአል። ለጽዮን ልጅ። እነሆ፥ መድኃኒትሽ ይመጣል፤ እነሆ፥ ዋጋው ከእርሱ ጋር ሥራውም በፊቱ አለ በሉአት። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | እነሆ፥ ጌታ ለምድር ዳርቻ አዋጅ እንዲህ ብሎ ነግሮአል፦ ለጽዮን ልጅ፦ “እነሆ፥ መድኃኒትሽ ይመጣል፤ እነሆ፥ ዋጋው ከእርሱ ጋር፥ ሥራውም በፊቱ አለ” በሏት። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | በእተ፥ መና ጎዳይ ቢታ ሳኣ ጋጻን ሀዋዳን ያጊደ አዋዬዳ፤ “ጽዮነ አሳዉ ሀዋዳን ያግተ፤ ‘በእተ፥ ህንተና አሽያዌ ጋኬዳ! በእተ፥ አ ጋቲ አናና ደኤ፤ ኦሶ እ እምያ ኬርሱካ አ ስንን ደኤ’ ያግተ” ያጌዳ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Be'ite, Med'inaa Goday biittaa sa'aa gas'aan hawaadan yaagiide awaayeedda; «S'iyoone asaw hawaadan yaagite; ‹Be'ite, hinttena Ashshiyaawe gakkeedda! Be'ite, Aa gatii aanana de'ee; oosoo I immiyaa keerisuukka Aa sintsan de'ee› yaagite» yaageedda. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Be7ite, GODAY sa7a gaxa gakkanaas, «Xiyoone macca nays, ‹Hekko nena Ashshizaadey yees; ne waagay iza kushen dees; ne qaaday izakkon dees› giite» giidi awajjides. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ቤኢቴ፥ ጎዳይ ሳኣ ጋጻ ጋካናስ፥ «ጺዮኔ ማጫ ናይስ፥ ‹ሄኮ ኔና ኣሺዛዴይ ዬስ፤ ኔ ዋጋይ ኢዛ ኩሼን ዴስ፤ ኔ ቃዳይ ኢዛኮን ዴስ› ጊቴ» ጊዲ ኣዋጂዴስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ጎዳይ ሳአ ጋፃስ ሀይሳዳ ያግድ አዋጅስ: ‘ፅዮነ አሳስ ሀይሳዳ ያግተ፤ ሄኮ፥ ህንተና አሸይስ ጋክስ! እያ ጋተይ እያራ ደኤስ፤ እ እምያ ዎይቶይ እያ ስንን ደኤስ’ ያግተ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Goday sa7a gaxas haysada yaagidi awaajis: ‘Xiyoone asaas haysada yaagite; heko, hintena Ashsheysi gakis! Iya gatey iyara de7ees; I immiya woytoy iya sinthan de7ees’ yaagite. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | እግዚአብሔር እስከ ምድር ዳርቻ፣ እንዲህ ሲል ዐውጇል፤ “ለጽዮን ሴት ልጅ፣ ‘እነሆ፤ አዳኝሽ መጥቷል፤ ዋጋሽ በእጁ አለ፤ ዕድል ፈንታሽም ከእርሱ ጋር ነው’ በሏት።” |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | እግዚአብሔር ለዓለም ሁሉ እንዲህ ብሎ ያውጃል፦ “አዳኝሽ ይመጣል፤ ከእርሱም ጋር ለሰዎች የሚከፍለው ዋጋና ሽልማት አለ ብላችሁ ለጽዮን ልጅ ንገሩአት።” |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | እንሆ፥ እግዚኣብሄር ንዅላ ምድሪ ይእውጅ ኣሎ፦ “ንጓል ፅዮን ‘እንሆ፥ ምድሓንኪ ይመፅእ ኣሎ፤ እንሆ ደመወዙ ምስኡ ኣሎ፤ ዓስቡ ድማ ቐቅድሚኡ ኣሎ’ በልዋ።” |
| Amharic Tigrinya 2011 | እንሆ፡ እግዚኣብሄር ክሳዕ ወሰን ምድሪ ኣወጀ፡ ንጓል ጽዮን፡ እንሆ፡ ምድሓንኪ ይመጽእ ኣሎ፡ እንሆ፡ ደመወዙ ምስኡ ኣሎ፡ ዓስቡ ኸኣ ቀቅድሚኡ እዩ፡ በልዋ። |