Isaiah 61:1 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | መንፈስ እግዚኣብሄር ኣባይ ኣሎ፤ እግዚኣብሄር ንለዋሃት ብስራት ከብጽሕ ስለ ዝቐብኣኒ፤ ንዝተሰብረ ልቢ ክኣስር፣ ንዝተማረኹ ምፍታሕ፣ ንዝተኣስሩ ድማ ቤት ማእሰርቲ ክኽፈት ክእውጅ ለኣኸኒ፤ |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | የጌታ የእግዚአብሔር መንፈስ በእኔ ላይ ነው፤ ለድሆች የምሥራችን እሰብክ ዘንድ እግዚአብሔር ቀብቶኛልና፤ ልባቸው የተሰበረውን እጠግን ዘንድ፥ ለተማረኩትም ነጻነትን፥ ለታሰሩትም መፈታትን፥ ለዕውራንም ማየትን እናገር ዘንድ ልኮኛል። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | የጌታ የእግዚአብሔር መንፈስ በእኔ ላይ ነው፥ ለድሆች የምሥራችን እሰብክ ዘንድ እግዚአብሔር ቀብቶኛልና፤ ልባቸው የተሰበረውን እጠግን ዘንድ፥ ለተማረኩትም ነጻነትን ለታሰሩትም መፈታትን እናገር ዘንድ ልኮኛል። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | የጌታ የእግዚአብሔር መንፈስ በእኔ ላይ ነው፥ ለድሆች የምሥራችን እሰብክ ዘንድ ጌታ ቀብቶኛልና፥ ልባቸው የተሰበረውን እንድጠግን፥ ለተማረኩትም ነጻነትን፥ ለታሰሩትም መፈታትን እንዳውጅ ልኮኛል። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ኡባ ሞድያ መና ጎዳ አያናይ ታ ቦላን ደኤ፤ አያዉ ጎፐ፥ ቆሄቴዳዋንቶ ሎኦ ምሽራቹዋ ኦዳና ማላ፥ ጾሳይ ታና ኦኬዳ። እ ታና ዎዛናይ መኤዳዋንቶ ኮለትያዋነ ኦሞደቴዳዋንቶ ኦሞዱዋፐ ከስያዋ አዋያና ማላነ ቃሸቴዳዋንቶ ብለ አዋያና ማላ ኪቴዳ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Ubbaa Mooddiyaa Med'inaa Godaa Ayyaanay ta bollan de'ee; ayaw gooppe, k'ohetteeddawanttoo lo"o mishiraachchuwaa odana mala, S'oossay taana okkeedda. I taana wozanay me"eeddawanttoo koolettiyaawaanne omoodetteeddawanttoo omooduwaappe kesiyaawaa awaayana malanne k'ashetteeddawanttoo biletsaa awaayana mala kiitteedda. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Ubbaa Haariza GODAA Ayanay ta bolla dees; hiyeesatas mishiraachcho yootana mala, GODAY tana tiydes. Izi tana wozinay meqqidayta koolana mala, di7ettidayta la7a kessana mala, qashettidaytas birsheth awajjana mala kiittides. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ኡባ ሃሪዛ ጎዳ ኣያናይ ታ ቦላ ዴስ፤ ሂዬሳታስ ሚሺራቾ ዮታና ማላ፥ ጎዳይ ታና ቲይዴስ። ኢዚ ታና ዎዚናይ ሜቂዳይታ ኮላና ማላ፥ ዲኤቲዳይታ ላኣ ኬሳና ማላ፥ ቃሼቲዳይታስ ቢርሼ ኣዋጃና ማላ ኪቲዴስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ኡባ ሃርያ ጎዳ አያናይ ታ ቦላ ደኤስ፤ ማንቆታስ ሎኦባ ኦዳና መላ ጎዳይ ታና ትይስ። ዎዛን መቅዳይሳታ ኮላና መላ፥ ድኤትዳይሳታ ላአ ከሳና መላነ ቃሸትዳይሳታ ብላና መላ ጎዳይ ታና ኪትስ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Ubbaa Haariya Godaa Ayyaanay ta bolla de7ees; manqotas lo77oba odana mela Goday tana tiyis. Wozani meqidaysata koolana mela, di7etidaysata la77a kessana melanne qashetidaysata billana mela Goday tana kiittis. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | የጌታ የእግዚአብሔር መንፈስ በእኔ ላይ ነው፤ ለድኾች የምሥራች እንድሰብክ፣ እግዚአብሔር ቀብቶኛል። ልባቸው የተሰበረውን እንድጠግን፣ ለምርኮኞች ነጻነትን፣ ለእስረኞች መፈታትን እንዳውጅ ልኮኛል፤ |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ለተጨቈኑት መልካም ዜናን አበሥር ዘንድ፥ ልባቸው የተሰበረውን እጠግን ዘንድ፥ ለተማረኩት ነጻነትን፥ ለታሰሩት መፈታትን ለማወጅ እግዚአብሔር ቀብቶ ስለ ላከኝ፥ የጌታ እግዚአብሔር መንፈስ በእኔ ላይ ነው። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ናይ ጐይታ እግዚኣብሄር መንፈስ፥ ኣብ ልዕለይ እዩ፤ ንድኻታት ብስራት ክሰብኽ፥ እግዚኣብሄር ቀቢኡኒ እዩሞ። ንስቡራት ልቢ ኽፅግን፥ ንምሩኻት ሓርነት፥ ንእሱራት ከዓ ምፍታሕ፥ ክእውጅ ለኣኸኒ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ንትሑታት ብስራት ከበስርሲ እግዚኣብሄር ቀቢኡኒ እዩ እሞ፡ መንፈስ እግዚኣብሄር ኣምላኽ ኣብ ልዕለይ እዩ። ንስቡራት ልቢ ኽዘንን፡ ንምሩኻት ሓርነት፡ ንእሱራት ከኣ ምፍታሕ ክእውጅ ለኣኸኒ። |