Isaiah 60:8 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ከም ደበናን ከም ርግቢትን ናብ መስኮቶም ዚነፍር መን እዩ፧
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) እንደ ደመና፥ ከጫ​ጩ​ቶ​ችዋ ጋር ወደ መስ​ኮቷ እን​ደ​ም​ት​ገባ ርግ​ብም የሚ​በ​ርሩ እነ​ዚህ እነ​ማን ናቸው?
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ርግቦች ወደ ቤታቸው እንደሚበርሩ፥ እነዚህ እንደ ደመና የሚበርሩ እነማን ናቸው?
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ርግቦች ወደ ጎጇቸው እንደሚበርሩ፥ እነዚህ እንደ ደመና የሚበርሩ እነማን ናቸው?
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year “ሀ ሻርያዳንነ ባረንቱ ጎልያኮ ፓልያ ሀራጰቱዋዳን ፓልያዋንቱ ኦኔ?
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) «Ha shaariyaadaaninne barenttu golliyaakko paalliyaa harap'p'etuwaadan paalliyaawanttu oonee?
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) «Haraphphey ba aqizaso biza malanne shaara mala bizayti haytanti oonee?
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) «ሃራጴይ ባ ኣቂዛሶ ቢዛ ማላኔ ሻራ ማላ ቢዛይቲ ሃይታንቲ ኦኔ?
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) “ሀይሳቲ ሻራዳ ዎይኮ ሆለዳ ባንታ ኬኮ ፓለይሳት ኦኔ?
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) “Haysati shaarada woyko holleda banta keethako paalleysati oonee?
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) “ርግቦች ወደ ጐጇቸው እንደሚበርሩ፣ እንደ ደመና የሚጓዙ እነዚህ እነማን ናቸው?
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 እነዚህ እንደ ደመናና፥ ወይም ወደ ጎጆአቸው እንደሚመለሱ ርግቦች የሚያንዣብቡ እነማን ናቸው?
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ርግቢታት ናብ ሰፈረን ከም ዝበራ፥ እዞም ከም ደመና ዝበሩ እዚኣቶም እንመን እዮም?
Amharic Tigrinya 2011 እዞም ከም ደበናን ከም ናብ ኣባይተን ዚነፍራ ረገቢትን ዚመጹ እንታዎት እዮም