Isaiah 60:7 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ኵለን መጓሰ ቄዳር ናባኻትኩም ኪእከባ እየን፣ ኣባጊዕ ነባዮት ኬገልግላኻ እየን። ብታሕጓስ ናብ መሰውኢይ ክድይቡ እዮም፣ ኣነ ድማ ንቤት ክብረይ ከኽብሮ እየ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | የቄዳር በጎች ሁሉ ወደ አንቺ ይሰበሰባሉ፤ የነባዮትም አውራ በጎች ወደ አንቺ ይመጣሉ፤ በመሠዊያዬ ላይም የተመረጠው መሥዋዕት ይቀርባል፤ የጸሎቴ ቤትም ይከብራል። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | የቄዳር መንጎች ሁሉ ወደ አንቺ ይሰበሰባሉ የነባዮትም አውራ በጎች ያገለግሉሻል፤ እኔን ደስ ሊያሰኙ በመሠዊያዬ ላይ ይወጣሉ፥ የክብሬንም ቤት አከብራለሁ። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | የቄዳር መንጎች ሁሉ ወደ አንቺ ይሰበሰባሉ የነባዮትም አውራ በጎች ያገለግሉሻል፤ እኔን ደስ ሊያሰኙ በመሠዊያዬ ላይ ይወጣሉ፥ የክብሬንም ቤት አከብራለሁ። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ቄዳረነ ናባዮታ ዶርሳ ዉደቱ ኡባይ ያርሾ ታ ያርሹዋ ሳኣ ኔኮ ሺቃና፤ ቃይ ታንካ ታ ቦንቾ ጌሻ ጎልያ ቦንቻና። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | K'eedaarenne Nabaayoota dorssaa wudetuu ubbay yarshshoo ta yarshshuwaa sa'aa neekko shiik'ana; k'ay taanikka ta bonchcho Geeshsha Golliyaa bonchchana. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Qeedaareppe dorsata wudey ubbay neekko shiiqana; Nebayoote dere dharshoti nena go7ana; haytanti taas yarsho yarshizasoza bolla ekettida yarshota gidana; tanikka ta bonchcho keeththaa puulasana. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ቄዳሬፔ ዶርሳታ ዉዴይ ኡባይ ኔኮ ሺቃና፤ ኔባዮቴ ዴሬ ርሾቲ ኔና ጎኣና፤ ሃይታንቲ ታስ ያርሾ ያርሺዛሶዛ ቦላ ኤኬቲዳ ያርሾታ ጊዳና፤ ታኒካ ታ ቦንቾ ኬ ፑላሳና። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ቀዳረነ ነባዮታ ዶርሳ ዉደ ኡባይ፥ ታ ያርሾ በሳ ኔኮ ያና፤ ታኒ ታ ቦንቾ ኬ ቦንቻና። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Qedaarenne Nebayoota dorsa wude ubbay, ta yarsho bessa neeko yaana; taani ta boncho keethaa bonchana. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | የቄዳር የበግ መንጋ ሁሉ ወደ አንቺ ይሰበሰባል፤ የነባዮት አውራ በጎች ያገለግሉሻል። እነዚህም በመሠዊያዬ ላይ ተቀባይነት የሚኖራቸው መሥዋዕቶች ይሆናሉ፤ እኔም የክብር መቅደሴን ግርማ አጐናጽፈዋለሁ። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | የቄዳር የበግ መንጋዎች ሁሉ ወደ አንቺ ይሰበሰባሉ፤ የነባዮት አውራ በጎችም ለመሥዋዕትነት ያገለግሉሻል፤ በመሠዊያም ላይ ለመሥዋዕትነት ለመቅረብ ተቀባይነት ይኖራቸዋል። የተከበረውን ቤተ መቅደሴንም አስጌጣለሁ። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ኵላቶም መጓሰታት ቄዳር ናባኺ ኽእከቡ፥ ማጓሉ ነባዮትውን ከገልግሉኺ፥ ናባኺ ኽመፁ እዮም። ንኣይ ዘሐጕስ መስዋእቲ ኾይኖም ከዓ፥ ኣብቲ መሰውኢየይ ክወፁ እዮም፤ ኣነውን ንቤት ክብረይ፥ ከኽብር እየ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ኲላተን መጓሴታት ቄዳር ናባኺ ኺእከባ፡ ድቤላታት ኔባዩት ኬገልግሉኺ፡ ባህ ንምባለይ ናብ መሰውእየይ ኪስውኡ እዮም፡ ኣነውን ንቤት ክብረይ ከኽብሮ እየ። |