Isaiah 6:1 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) በታ ንጉስ ዑዝያ ዝሞተላ ዓመት፡ እግዚኣብሄር ኣብ ልዑልን ልዕል ዝበለን ዝፋን ተቐሚጡ ርእየዮ፡ መገዱ ድማ ነታ ቤተ መቕደስ መሊኣ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ከዚ​ህም በኋላ ንጉሡ ዖዝ​ያን በሞ​ተ​በት ዓመት እግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርን በረ​ዥ​ምና ከፍ ባለ ዙፋን ላይ ተቀ​ምጦ አየ​ሁት፤ ምስ​ጋ​ና​ውም ቤቱን ሞል​ቶት ነበር።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ንጉሡ ዖዝያን በሞተበት ዓመት እግዚአብሔርን በረጅምና ከፍ ባለ ዙፋን ላይ ተቀምጦ አየሁት፥ የልብሱም ዘርፍ መቅደሱን ሞልቶት ነበር።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ንጉሥ ዖዝያን በሞተበት ዓመት እግዚአብሔርን ከፍ ባለና በከበረ ዙፋን ላይ ተቀምጦ አየሁት፤ የልብሱም ዘርፍ ቤተ መቅደሱን ሞልቶት ነበር።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ካቲ ኦዝያነ ሀይቄዳ ላይ ጎዳይ ቦላንነ ቃ አራታን ኡቴዳዋ በኣድ፤ አ ማዩ ጌሻ ጎልያ ኩሜዳ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Kaatii Ooziyaane hayk'k'eedda laytsi Goday bollaninne d'ok'k'a araatan utteeddawaa be'aad; Aa mayuu Geeshsha Golliyaa kumeedda.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Kawo Ooziyay hayqqida layth GODAY dhoqqa araata bolla uttidayssa beyadis; izi may7ida afala macaray Xoossa Keeth kumi uttides.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ካዎ ኦዚያይ ሃይቂዳ ላይ ጎዳይ ቃ ኣራታ ቦላ ኡቲዳይሳ ቤያዲስ፤ ኢዚ ማይኢዳ ኣፋላ ማጫራይ ጾሳ ኬ ኩሚ ኡቲዴስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ካዎይ ኦዝያን ሀይቅዳ ላይ ጎዳይ ቃ አራታንነ ቦንቾ በሳን ኡትዳይሳ በአስ፤ እያ ማኦይ ፆሳ ኬ ኩምስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Kawoy Ooziyani hayqida laythi Goday dhoqa araataninne boncho bessan uttidaysa be7as; iya ma7oy Xoossa keethaa kumis.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ንጉሥ ዖዝያን በሞተበት ዓመት እግዚአብሔርን ከፍ ባለና በከበረ ዙፋን ላይ ተቀምጦ አየሁት፤ የልብሱም ዘርፍ ቤተ መቅደሱን ሞልቶት ነበር።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ንጉሡ ዖዝያን በሞተበት ዓመት እግዚአብሔርን አየሁት፤ እርሱም ከፍ ባለና ልዕልና ባለው ዙፋን ላይ ተቀምጦ መጐናጸፊያውም ቤተ መቅደሱን ሞልቶት ነበር።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year በታ ንጉስ ኦዝያን ዝሞተላ ዓመት፥ ንእግዚኣብሄር ኣብ በሪኽን፥ ልዕል ኣብ ዝበለ ዙፋንን ተቐሚጡ ረአኽዎ፤ ዘፈር ልብሱ ኸዓ ነቲ ቤተ መቕደስ መሊእዎ ነበረ።
Amharic Tigrinya 2011 በታ ንጉስ ኡዝያ ዝሞተላ ዓመት ኣነ፡ እግዚኣብሄር ኣብ በሪኽን ልዕል ዝበለን ዝፋን ተቐሚጡ ኸሎ፡ ርኤኽዎ፡ ዘፈራት ልብሱ ኸኣ ነቲ መቕደስ መሊእዎ ነበረ።