Isaiah 59:6 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ጨርቅኦም ክዳን ኣይኪኸውንን፡ ብግብርታቶምውን ኣይክሽፈኑን እዮም፡ ግብርታቶም ግብሪ ዓመጽ እዩ፡ ተግባር ዓመጽ ድማ ኣብ ኢዶም ኣሎ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | የሸረሪቶች ድር ልብስ አይሆንም፤ በሥራቸውም ራሳቸውን አያለብሱም፤ ሥራቸው የግፍ ሥራ ነውና። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ድሮቻቸውም ልብስ አይሆኑላቸውም፥ በሥራቸውም አይሸፈኑም፤ ሥራቸውም የበደል ሥራ ነው፥ የግፍም ሥራ በእጃቸው ነው። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ድሮቻቸውም ልብስ አይሆኑላቸውም፥ ራሳቸውንም በሠሩት መሸፈን አይችሉም፤ ሥራቸውም የበደል ሥራ ነው፥ የግፍም ሥራ በእጃቸው ነው። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ኡንቱንቱ ኬጼዳ ሻራሮታት ጎሊ ማያናዉ ኡንቱንታ ጎኤና። ኡንቱንቱ ባረንቱ መዳዋን ባረና ካምክኖ። ኡንቱንቱ ኦሱ ኢታ ኦሶ፤ ማካላ ኦሱ ኡንቱንቱ ኩሽያን ደኤ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Unttunttu kees's'eedda shararootatti gollii mayyanaw unttuntta go"enna. Unttunttu barenttu med'd'eeddawan barena kammikkino. Unttunttu oosuu iita ooso; makkalaa oosuu unttunttu kushiyan de'ee. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Istta qacinay may7o gidenna; istti ooththidayssan bantta bolla kammana dandayettenna; istta oosoy iita; istta kushetan makkalla oosoy kumides. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ኢስታ ቃጪናይ ማይኦ ጊዴና፤ ኢስቲ ኦዳይሳን ባንታ ቦላ ካማና ዳንዳዬቴና፤ ኢስታ ኦሶይ ኢታ፤ ኢስታ ኩሼታን ማካላ ኦሶይ ኩሚዴስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ኤንቲ ዳድዳ ሻንጎ ሃዳይ ማኦስ ሀነና፤ እያራ ባንታ አሳተ ካማናዉ ዳንዳኦኮና። ኤንታ ኦሶይ ኢታ፤ ጌላ ኦሶይ ኤንታ ኩሸን ኩምስ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Enti daddida shango haaday ma7os hanenna; iyara banta asatethaa kammanaw danda7okona. Enta oosoy iita; geella oosoy enta kushen kumis. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ድሮቻቸው ልብስ አይሆኑም፤ በሚሠሩትም ሰውነታቸውን መሸፈን አይችሉም፤ ሥራቸው ክፉ ነው፤ እጃቸውም በዐመፅ ሥራ የተሞላ ነው። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | የሸረሪት ድር ልብስ ለመሥራት አይጠቅምም፤ ማንም ለልብስ አይጠቀምበትም፤ ሥራቸው የበደል ሥራ ነው፤ እጆቻቸውም በዐመፅ ሥራ የተሞሉ ናቸው። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ፈትሎም ክዳን ኣይኸውንን፤ ብግብሮም ኣይሽፈኑን። ግብሮም ግብሪ ኽፍኣት እዩ፤ ኣብ ኣእዳዎም ድማ ግብሪ ዓመፃ ኣሎ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ዓለባኦም ክዳን ኣይከውንን፡ ብግብሮም ከኣ ኣይኪኽደኑን እዮም። ግብሮም ግብሪ እከይ እዩ፡ ኣብ ኣእዳዎም ድማ ግብሪ ዓመጻ ኣሎ። |