Isaiah 59:5 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | እንቋቑሖ ይፍንጨሉ፡ መርበብ ድማ ይሽፍኑ፤ ካብ እንቋቑሖኦም ዝበልዕ ይመውት፡ እቲ ዝተጨፍለቐ ድማ ናብ ተመን ይበታተን። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | የእባብን ዕንቍላል ቀፈቀፉ፤ የሸረሪትንም ድር አደሩ፤ እንቁላላቸውንም የሚበላ ሰው ፈጥኖ ይሞታል፤ እንቍላሉም ሲሰበር እባብ ይወጣል። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | የእባብን እንቍላል ቀፈቀፉ፥ የሸረሪትንም ድር አደሩ፤ እንቍላላቸውንም የሚበላ ሰው ይሞታል፥ እንቍላሉም ሲሰበር እፉኝት ይወጣል። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | የእባብን እንቁላል ቀፈቀፉ፥ የሸረሪትንም ድር አደሩ፤ እንቁላላቸውንም የሚበላ ሰው ይሞታል፥ እንቁላሉም ሲሰበር እፉኝት ይወጣል። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ኡንቱንቱ ሾሻ ቁቁልያ ቆጺኖ፤ ሻራሮትያ ጎልያካ ኬጺኖ። ኡንቱንቱ ቁቁለቱዋ ምያ አሳይ ሀይቄ፤ ቁቁልያፐ እቱ መኦፐ፥ ሾሻይ አ ግዶፐ ከሴ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Unttunttu shooshshaa k'uuk'k'ulliyaa k'os'iino; shararootiyaa golliyaakka kees's'iino. Unttunttu k'uuk'k'ulletuwaa miyaa Asay hayk'k'ee; k'uuk'k'ulliyaappe ittuu me"ooppe, shooshshay Aa giddoppe kesee. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Istti shooshsha phuuphphulle haphphida; achcharo keeth keexxida; istta phuuphphulleta miza asi hayqqees; isttafe issoy meqqiko puukkiza shooshshi kezees. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ኢስቲ ሾሻ ጱጱሌ ሃጵዳ፤ ኣቻሮ ኬ ኬጺዳ፤ ኢስታ ጱጱሌታ ሚዛ ኣሲ ሃይቄስ፤ ኢስታፌ ኢሶይ ሜቂኮ ፑኪዛ ሾሺ ኬዜስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ኤንቲ ሾሻ ጱጱለ ሀጶሶና፤ ሻንጎ ሃዳ ዳዶሶና። ሄ ጱጱለታ ምያ አስ ሀይቄስ፤ ጱጱልያፈ እሶይ መቅኮ፥ እያፐ ሾሽ ከዬስ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Enti shoosha phuuphulle haphoosona; shango haada daddoosona. He phuuphulleta miya asi hayqees; phuuphulliyafe issoy meqiko, iyape shooshi keyees. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | የእባብ ዕንቍላል ታቀፉ፤ የሸረሪት ድር ዐደሩ፤ ዕንቍላሎቻቸውን የሚበላ ሁሉ ይሞታል፤ አንዱ በተሰበረ ጊዜም እፉኝት ይወጣል። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | እነርሱ የእባብ ዕንቊላል ይቀፈቅፋሉ፤ የሸረሪት ድርም ይፈትላሉ፤ እነዚያን ዕንቊላሎች የሚበላ ሁሉ ይሞታል፤ ከሚቀፈቀፈው ዕንቊላል እፉኝት ይወጣል። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | እንቍላሊሕ ገበል ይሓቝፉ፤ ዓለባ ሳሬት ከዓ ይኣልሙ፤ እቲ ኻብ እንቍላሊሖም ዝበልዕ ይመውት፤ እንተ ተሰበረውን መንደላይ ተመን ይወፅእ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | እንቋቚሖ ገበል ይሐቚፉ፡ ዓለባ ሳሬት ከኣ ይኣልሙ፡ እቲ ኻብ እንቋቕሖ ዚበልዕ ይመውት፡ ካብቲ እተጨፍለቐ ድማ መንደልቶ ይነቊሕ። |